Anchin Yishal

አንቺን አንቺን እያለኝ
አንቺን አንቺን እያለኝ
አንቺን አንቺን እያለኝ
ልቤ ወዳንቺ መራኝ
አንቺን የመሰለ ማን አለና ለኔ (ለኔ)
ውስጤን የሚያውቅልኝ የሚረዳኝ ካይኔ (አአ)
ሰው አምኖ እየኖረ ወዶ እንዲ ሲጎዳ (አአ)
ፈጣሪ አንቺን ካሰኝ የውስጤን አየና
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
ናፍቆቴ ቢያረገኝ ያንቺ ህመምተኛ
ሳስብሽ መሽቶ ነጋ ዛሬም ሳልተኛ
የመውደድ የመውደድ ጥጉ ሆነሽ የኔ
ላንድም ቀን ባላይሽ ሰው አልሆንም እኔ
እኔ ልሙት አፌ ይምልልሻል
አሳምሮ ውብ አርጎ ፈጥሮሻል
የኔ ህይወት አንቺ ነሽ ብሎሻል
ወዶሻል ወዶሻል ወዶሻል
እኔ ልሙት አፌ ይምልልሻል
አሳምሮ ውብ አርጎ ፈጥሮሻል
የኔ ህይወት አንቺ ነሽ ብሎሻል
ወዶሻል ወዶሻል ወዶሻል
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
ያንደበት ያንደበት ያፍሽ ቃላት ምርጫ
የፍቅር ለፍቅር አርጎሽ ማጣፈጫ
ቢፈለግ ቢፈልግ ትርፉ ልፋት እንጅ
ሰው የለም እንዳንቺ ለኔ ተወዳጅ
አይሰለቸኝ ስላንቺ ባወራ
ነሽ እያልኩ የልቤ ሙሽራ
የኔ ህይወት አንቺ ነሽ ብሎሻል
ወዶሻል ወዶሻል ወዶሻል
አይሰለቸኝ ስላንቺ ባወራ
ነሽ እያልኩ የልቤ ሙሽራ
የኔ ህይወት አንቺ ነሽ ብሎሻል
ወዶሻል ወዶሻል ወዶሻል
ደግነትሽ ብዙ ከሰው የተለየ
ባዜም ብቀኝልሽ የኔ ልዩ ብዬ
ፍቅርሽ በዝቶ እንጂ አካሌ ተሰታ
መተሽ ስትነኪኝ ልቤ መታ ልቤ መታ
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
አንቺን ይሻል ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል
አንቺን ይሻል ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል
አንቺን ይሻል (ልቤ ይሻል
ይህ ልቤ አንቺን ይወድሻል)
አንቺን ይሻል (ፍቅርን ይሻል
ለይቶ ያይሻል)
አንቺን ይሻል



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Eyob Mezgebu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link