YeabateBet የአባቴ ቤት (feat. Rediet Yirgu)

ያባቴ ቤት ቤቴ
የእግዚአብሔር ቤት ቤቴ
ሁሌ ምኖርበት፣ ማገለግልበት፣ ህብረት ማደርግበት

ያባቴ ቤት ቤቴ
የእግዚአብሔር ቤት ቤቴ
የምጸልይበት፣ ቃሉን ምማርበት፣ በጥበብ የማድግበት

ያባቴ ቤት ቤቴ
የእግዚአብሔር ቤት ቤቴ
ጓደኛ ማገኝበት፣ የምጫወትበት፣ ጌታን ማመልከበት



Credits
Writer(s): Beki Belachew
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link