Wagwan (Freestyle)

Wagwan
With ma brodas like ysl
ግን no snitchin
እስማለሁ ሁሌ ግን no tellin

Wagwan fam what's goody
እኔ Bad man never fear nobody
Bad gyal ሳቤላ ነይ ወዲ

አለቺኝ ግጥምክ አያልፈም
ከሴት እና ከመላ
ታሪኬን አጫወትኩአት የውሃላ

Shawty got fat back
and i tap that
ባይኖረኝ መላ
she don't mind that
ሳገኝም ሳጣ ከጎኔ ናት
እኔም አላቆም ሳላረካት

I'm the Mvp እና Vip
በሄድኩበት
ጥኡም አንደበት ሁሉም ያውቀኛል
ባለፍኩበት

Got no opps
ያለፈ ለኩን አልገጠመኝ የፈተነኝ

I don't give a F
I told u I'm a G
All about the ጭስ boy
Im all about the heat
I got
ቢጫ ጸጉር በ ባንዳና
ይሰጋሉ ሲያዩኝ ገና
ተጫዋች ነኝ ቢኒ ዳና
ቆይ

አንዴ shoutout ለእናቴ
ሰታኝ ፈቀር
ተቆንጥጬ አድጌ
አልቆጥርም ዘር
ሁለት እግር እንጂ አው
የለኝ መንደር
ሄዳለው ባሻኝ ሰዓት
አው ያሻኝ ሰፈር

I said wagwan እንዴት ነሽ ሸገር
አዲስ አበባ ያራዶች መንደር
I said wagwan how u doing ሸገር
Double A town የምርጦች ሀገር

አራዳ ነቼ አድጋ አራዳ
Shawty ጭስ
ስትፈጥንብኝ ቢከብደኝ
አልኩአትኝ ቀስ
ብወደሽም ምሮጠው
For my success
የሚበላ እንዳላጣ
አንቺን መክሰስ

አራዳ ነቼ አድጋ አራዳ
Shawty ጭስ
ስትፈጥንብኝ ቢከብደኝ
አልኩአትኝ ቀስ
ብወደሽም ምሮጠው
For my success
የሚበላ እንዳላጣ
አንቺን መክሰስ



Credits
Writer(s): Yared Alemayehu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link