Belay Belay

እዪኝ ስሙኝ የሚል በዚች አለም በዛ
ማታ ማታ ፎክሮ መዋት ረጋፊ እንደ ጤዛ
ፍሬም ነገርም የለው አንድን ሀሳብም ሲያነሳ
ይደናገራል የአራዳ ጨዋታ ሲወሳ
ራሱን ሚጥል ለመመሳሰል
የሰውን ውድቀት ከስር ከስር ሚከታተል
ተማሪነቱን ዘንግቶ ከአስተማሪው ጋር ሚፎካከር
ለሰው ጥላቻን በመስጠት የራሱን ድክመት ሚከላከል

አው

በዝቷል በዚች አለም
እቺን ለማስቆም ብሯሯጥም የሚያስቆመኝ የለም
ህልሜን ስስል ተጠቅሜ የጥበብን ቀለም
ድባቡን ላናጋው በዜማዬ ቅመም
በዜማዬ ቅመም
አላቆም ለስኬት ከመጣሬ
ሙዚቃዬን ለውሼ ከምግባሬ
ግጥሜን ቀድቼ ከተግባሬ
ደርሻለው እዚጋ ይኸው ዛሬ

ይፈሳል ግጥሙ ምቱላይ ቀምሬው ልክ እንደ ሰላይ
ሞቅ ደመቅ ተደርጎ ተውረገረገች መሀል ላይ
ይሄንን ሲያዩ ተጠጉ ሁሉም ሌሆኑ አንድላይ
የራፑ ጌታ ዳግማዊ መጥቻለው ከሰማይ ላይ
እዚ ማዶ ሞቆ እሳት ይነዳል መሀል ላይ
አርገበገበች ፍም እንዲሆን በላይ በላይ
ጀማው ሙደኛ ጊዜም የለው ለአታላይ
ታክሲያችን ሞልቷል እኛ አንጭንም ከመንገድ ላይ
እዚ ማዶ ሞቆ እሳት ይነዳል መሀል ላይ
አርገበገበች ፍም እንዲሆን በላይ በላይ
ጀማው ሙደኛ ጊዜም የለው ለአታላይ
ታክሲያችን ሞልቷል እኛ አንጭንም ከመንገድ ላይ

ይፈሳል ግጥሙ ምቱላይ ቀምሬው ልክ እንደ ሰላይ
ሞቅ ደመቅ ተደርጎ ተውረገረገች መሀል ላይ
ይሄንን ሲያዩ ተጠጉ ሁሉም ሌሆኑ አንድላይ
የራፑ ጌታ ዳግማዊ መጥቻለው ከሰማይ ላይ
እዚ ማዶ ሞቆ እሳት ይነዳል መሀል ላይ
አርገበገበች ፍም እንዲሆን በላይ በላይ
ጀማው ሙደኛ ጊዜም የለው ለአታላይ
ታክሲያችን ሞልቷል እኛ አንጭንም ከመንገድ ላይ
እዚ ማዶ ሞቆ እሳት ይነዳል መሀል ላይ
አርገበገበች ፍም እንዲሆን በላይ በላይ
ጀማው ሙደኛ ጊዜም የለው ለአታላይ
ታክሲያችን ሞልቷል እኛ አንጭንም ከመንገድ ላይ



Credits
Writer(s): Dagmawi Wolde
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link