Guaz

Damn nizo turn it up

የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን
ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን
ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን
እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን

ትርጉም ማይሰጥ እውነት አይካድም ማማሩ
እውነታን ለማይፈልጉ ለማይመራመሩ
አይናቸው እየገደበው የህይወትን ሚስጥሩን
ሌላ ፈተና ይመጣል ከስተትም ሳይማሩ
የህይወት ፈተና አይሰጠንም ቀጠሮ
ትንቢት አይፅፍልን እንደው ብራና ተርትሮ
ሁሉም የኛ ሀላፊነት ለማየት አሻግሮ
ፈጣሪ ፈጠረን እንጂ አይመራንም እጅ ይዞ
አቤት ተንኮል የሰው ክፋት
ጠዋት ወንድም ማታ ጠላት
በዚ ረሀብ በዚ ጥማት
አይገርምም አይደንቅም ሀገሩን ቆርጦ ቢበላት
ነብሴም ደስታ ቢርቅባት
ለዛም ሞትን ብሸልማት
ነብሴም ደስታ ቢርቅባት
ለዛም ሞትን ብሸልማት

የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን
ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን
ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን
እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን
የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን
ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን
ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን
እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን

I feel I'm not part of the 99% Wow
I do whats right but people tend to take offense ohh
They don't got love but I got it i make em tense noo
They ask me how I keep moving just like they press wow
Cameras flashing upon told em i just keep it real
No I aint perfect don't be stupid but im made of steel
I lost me in the journey, I let God take the wheel
Through ups and, downs is when you find out how you peeled
And I'm peeled different
Ion care about the money, I focus the vision
We supposed to be multiplying the love not division
I got up and started moving, I'm done with all the wishing
I bringing back my

የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን
ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን
ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን
እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን
የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን
ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን
ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን
እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን



Credits
Writer(s): Dagmawi Wolde
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link