Alena

ገና ከጅምር ስናይ ሰናዩን
ያዉቀዉ የለም ወይ ልብሽ ጉዳዩን።
ፍቅርሽን ላልተዉ አቃተኝ ብዬ
ምኔን ልስጥሽ ምኔን ከልክዬ።
ክንብንብ አርጊኝ በይ በነጠላሽ
መዉደድኮ ነዉ የመዉደድ ምላሽ።

ገና ነዉ ገና አለን አለና
መዋደዳችን መች ተነካና።
ፍቅርሽን ላልተዉ አቃተኝ ብዬ
ምኔን ልስጥሽ ምኔን ከልክዬ።

ሳይጠበን የቤቱ ስፋት
ጥላም ባያገኘን እንቅፋት
ዛሬ እንዳይመጣም ዳግመኛ
ተይ ያሉሽን ስለኛ።
እንኳንስ በዚችሁ ፀሐይ
ያኔም ባመሻሽ ፍቅር ላይ።
ወረት ከቤቱ ሳይገባ
ስንቱን አልፈናል በላምባ።

ስንፈትን ቀን እያዞረ
ቃሉን አክብሮ ለኖረ
አይቀርም አንጀት ያርሳል
ግዜም የልብን ያደርሳል።

የፍቅር ካባ መልበሱ
ስያምርብን ግርማ ሞገሱ።
አይተሻልና የኔ አለም
ከኔ የሚለይሽ ሰዉ የለም።
አዉቃለሁ አምናለሁ
ያንቺ ቃል የኔም ነዉ
ቀን አብሮ ማታ አብሮ

ያኑረን አፋቅሮ
የማይመስል ነገር የማይመስል ነገር
አትፍሪ ስለኛ ቢወራ ቢነገር
እስካለዉ በምድርላይ
እስካለሽ በዓለምላይ
አዉቃለዉ ታዉቂያለሽ እንደማንለያይ።
ገና ገና ገና አለ ገና
ገና ለ ገና
ትላንት ዛሬም ፍቅር ነዉና።
አሄሄሄሄሄ

ዘይመስል ነገር ዘይመስል ነገር
አይትፍርሂ አጆኪ ብናይሰብ ነገር
ከምዝ ደለኩዎ ከምዝ ደለክዮ
ሰብስ ዝበለ ይበል ቦታ አይትሐብዮ
ገና ገና ገና አለና ገና
ገና ለ ገና
ናይ ሰብህደግዮ
አለና ገና

የማይመስል ነገር የማይመስል ነገር
አትፍሪ ስለኛ ቢወራ ቢነገር
እስካለዉ በምድርላይ
እስካለሽ በዓለምላይ
አዉቃለዉ ታዉቂያለሽ እንደማንለያይ።
ገና ገና ገና አለ ገና
ገና ለ ገና
ትላንትም ዛሬም ፍቅር ነዉና

ዘይመስል ነገር ዘይመስል ነገር
አይትፍርሂ አጆኪ ብናይሰብ ነገር
ከምስ ደለኩዎ ከምዝ ደለክዮ
ሰብ ዝበለ ይበል ቦታ አይትሐብዮ
ገና ገና ገና አለና ገና
ገና ኔ ገና
ናይ ሰብ ህደግዮ
አለና ገና



Credits
Writer(s): Charlie Everley Ryder, Joshua Paul Burgess, Kimberley Michelle Pflaum
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link