ZaZa (feat. Ife)

ብሆንም መላጣ ልቤ ግን ነው
Dreadlock Rasta
She just bleach her ass hole
I'm feeling like Ye
ምህራብም ነው የኛው ሰው (ቆይ)
Don't call me crazy
If he runnit back
Men I'm voting for yeezy (Yeah)
Yeah I'm voting for yeezy
ከንቲባ እንደሆን አሎጣልንም ከዚ (Yeah)
ከሁድ እስከሁድ ነኝ እንደ ቀበሌ I'm busy
አልፋታ ከያዝኩኝ Za till i get dizzy

Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get

ካረጋቹኝ ደግሞ President
አደርጋለሁ Zazaን legal
አመጣለው ሻሼን ሸገር
ምክር ቤቱም ፍቅር በፍቅር (Yeah)
በቡና ነው ጉባኤአችን
ጭስ በጭስ ነው Parliamችን
ካረጋቹኝ እኔን President
ዋናው ነው ላገራችን
ዋናው ነው ህዳሴአችን
ዋናው ነው Parkኦቻችን
እንደኔ ግን ከእድገታችን ትቀድማለች ሰላማችን
ሰላሜን ብዬ ከሁድ እስከሁድ ነኝ busy
አልፋታ ከያዝኩኝ Za till i get dizzy
Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get

አይናማ ነች አሉኝ ሰፈር አድማቂ ይሏታል ኪኪ
እኔም አይን ባልገባም በጆሮ በኩል ልብን ነካኪ
ቀላቶቼ ስር ሚሰዱ ለመውረር ገላን ሆድን አባቢ
የኔን ጉዳይ ለመረዳ እውቀቷ አይፈቅድም ሆነች አንባቢ

ምክኒያቱም እኔ ከንቲባ
ስናገር አስማጭ ከልብ ምገባ
ገብቺም ቀልብን የምዘርፍ
በቀን በፀሀይ አይን አውጣ ሌባ
እሷም ተዘረፍኩኝ ብላ
ጨርቋንም ጥላ ብትልክ ዛፓ
ለካስ የዛፓ መሪ ነኝ
ከቲባነቴ የለም ከሀሳቧ

Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get
Till i get Till i get



Credits
Writer(s): Dagmawi Wolde
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link