Min Alegnina

ምን አለኝና ጌታ አንተን የሚያረካ
ምን አለኝና ኢየሱስ ኦ ላንተ የሚመችህ
እንዲህ የወደድከኝ ወዳጅ የሆንከኝ
እንዲህ የቀረብከኝ አፍቃሪም የሆንከኝ

ምን አለኝና ጌታ አንተን የሚያረካ
ምን አለኝና ኢየሱስ ኦ ላንተ የሚመችህ
እንዲህ የወደድከኝ ወዳጅ የሆንከኝ
እንዲህ የቀረብከኝ አፍቃሪም የሆንከኝ

ለኔ መጽናኛዬ በደስታ በሐዘኔ
እጅግ ምትጠጋኝ የልቤን ምትረዳኝ
አንተነህ ጌታ ኢየሱሴ
ለእኔም ድጋፍ ምርኩዜ
የልቤን የማጫውትህ
ከማንምም በላይ የማምንህ

ሰላሜነህ ኢየሱስ ዋስትናዬም ኢየሱስ
ክብሬም ጌጤም ኢየሱስ ጠበቃዬም ኢየሱስ
ቤዛዬ ነህ ኢየሱስ ዋስትናዬም ኢየሱስ
ክብሬም ጌጤም ኢየሱስ መከታዬም ኢየሱስ

ከፍጥረቴም ጅምር የቁጣ ልጅ ነበርኩ
በኃጢአት ተጸንሼ በኃጢአት የተወለድኩ
አገኘሁ ጌታዬ ባንተ የበደል ኃጢአቴን ስርየት
መንፈስህም ሞላብኝ በኔ አንተን አባባ ምልበት

ምን አለኝና ጌታ አንተን የሚያረካ
ምን አለኝና ኢየሱስ ላንተ የሚመችህ
እንዲህ የወደድከኝ ወዳጅ የሆንከኝ
እንዲህ የቀረብከኝ አፍቃሪም የሆንከኝ

ምን አለኝና ጌታ አንተን የሚያረካ
ምን አለኝና ኢየሱስ ላንተ የሚመችህ
እንዲህ የወደድከኝ ወዳጅ የሆንከኝ
እንዲህ የቀረብከኝ አፍቃሪም የሆንከኝ

ሰላሜነህ ኢየሱስ ዋስትናዬም ኢየሱስ
ክብሬም ጌጤም ኢየሱስ ጠበቃዬም ኢየሱስ
ቤዛዬነህ ኢየሱስ ዋስትናዬም ኢየሱስ
ክብሬም ጌጤም ኢየሱስ መከታዬም ኢየሱስ

ኃሌሉያ
ኃሌሉያ
ኃሌሉያ
ኃሌሉያ



Credits
Writer(s): Andargachew Biratu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link