Sanqa Souq

አዋዋል ዘዬ አዲስ ዉል ውሎ
ጠራ አዜመ የዛሬ ሊስትሮ
ከሳጥን ብር ጥሮ ቆጥቦ
ተብሎ ወያላ ዛሬ አንቱ Boss
ፎርብስ ያማ ይሆን የካዝናን
ገዝቶ ሁሉ ደግሞ ቢጫማ
ላምጪዉ በህግ ግድ ግድ ግድ
የያኔን ሳቅ የብር አንድ ፈገግ

የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ

ወይንእሽትን ጠይቂያት
እንዲያ ነው ያለችው
አወለወርቅ የደሞዛለትም
እንዲያ ነው ያለችው
ብርንም ጠይቂያት
እንዲያ ነው ያለችው
ህግ ነው የማይሻር
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው

የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ

በፌክ ጥሩ ለብሰን
ተመሳስለን
በላብ ወዝ እያደርን
በላይ ነን ከችግር
በፌክ ጥሩ ለብሰን
ተመሳስለን
በላብ ወዝ እያደርን
በላይ ነን ከችግር
ስልት ያናናር ዘዬ ዉሎ አዋዋል
ነዋይ መዋል ዉል በማያወላውል
ስልት ያናናር ዘዬ ዉሎ አዋዋል
ነዋይ መዋል ዉል በማያወላውል

የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ
ሣንቃ ሡቅ

ወይንእሽትን ጠይቂያት
እንዲያ ነው ያለችው
አወለወርቅ የደሞዛ ለትም
እንዲያ ነው ያለችው
ብርንም ጠይቂያት
እንዲያ ነው ያለችው
ህግ ነው የማይሻር
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው
እንዲያ ነው ያለችው



Credits
Writer(s): Fikru Sema
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link