Mewded

ላስቀርህ ብሞክር በደል ይሆንብኛል
ከልብ የሚወዱትን ማሰር ኋላ ያስከፍላል
ድሮም ነፍሴ አውቋል የኔ አለመሆንህን
አትፍራ ሂድ ኑር እኔ አልቀየምህም

መውደድ ግን መውደድ ነው ትናፍቀኛለህ
ብትሄድም አልዋሽህም ትዝ ትለኛለህ

አጉል ጠንካራ ነኝ ጀግንነት አይደለም
ምክንያቱም ስሸኝህ እያመመኝ ነው
ልብህ ርቆኝ ሄዶ ቅር ብልህ ምን ይሰራል
ኖረህ ግን ባትኖር ለኔ ምን ይጠቅመኛል

መውደድ ግን መውደድ ነው ትናፍቀኛለህ
ብትሄድም አልዋሽህም ትዝ ትለኛለህ
መውደድ ግን መውደድ ነው ትናፍቀኛለህ
ብትሄድም አልዋሽህም ትዝ ትለኛለህ

ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኛለህ
ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኛለህ

መውደድ ግን መውደድ ነው ትናፍቀኛለህ
ብትሄድም አልዋሽህም ትዝ ትለኛለህ

ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኛለህ
ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኛለህ



Credits
Writer(s): Raphael Joly, Yohana Sahle Abebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link