Babatsh

ያለ ወትሮሽ ፊትሽ ጠቁሮ ማየው ለምንድነው
መከፋትሽ ከየት ይሆን አድራሻው ከወዴት ነው
ተይው ተይው ተይው
ተይው ተይው ተይው
ሀሳብ ልጓም የለው
ተይው ተይው ተይው
ተይው ተይው ተይው
ሀሳብ ልጓም የለው

ምናልባት ተቀምጦ ከውስጥሽ
ሰንብቶ ካለ ሚያስጨንቅሽ
(አሀ አሀ) በእናትሽ በእናትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ
ሀሳብ ልጓም የለው ዳንግላ ሳይዞ
ሲያስጋልብ ሲወስድሽ
(አሀ አሀ) በአባትሽ በአባትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ
በአአ በአባትሽ በአባትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ

አሁን ነው
መከፋትን ምንሸኘው
አሁን ነው
ደስታን ግባ ምንለው
አሁን ነው
የአንዳችን ደስታ ነው
አሁን ነው
ላንዳችን ሚበራው

መዝናናቱ መጫወቱ መደሰቱ
ከሀሳብ እርቆ ከትካዜ መታየቱ
አንድም ላንቺ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ለእኔ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ላንቺ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ለእኔ ነው አንድም (አንድም)

እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ
እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ

ገራገር ሀሳብሽ ምን ገብቶት በረዘው
እንዲህ ሚያስጨንቅሽ
አሀ አሀ
በእናትሽ በእናትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ
የተሰጠሽ ፀጋ የት ሄዶብሽ ይሆን
መሳቅ መፍለቅለቅሸ
አሀ አሀ በአባትሽ በአባትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ
በአአ በአባትሽ በአባትሽ
እርሺው ልርሳው ባክሽ

አሁን ነው
መከፋትን ምንሸኘው
አሁን ነው
ደስታን ግባ ምንለው
አሁን ነው
የአንዳችን ደስታ ነው
አሁን ነው
ላንዳችን ሚበራው
መዝናናቱ መጫወቱ መደሰቱ
ከሀሳብ እርቆ ከትካዜ መታየቱ

አንድም ላንቺ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ለእኔ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ላንቺ ነው አንድም (አንድም)
አንድም ለእኔ ነው አንድም (አንድም)

እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ
እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ

እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ
እስኪ ምቺ ትከሻሽ ይታይ
ከእኔና ካንቺ ማነው የበላይ
ተውረግረጊ በመድረኩ ላይ
እስኪ ምቺ



Credits
Writer(s): Wendwosen Mekonnen
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link