Sew Argen
ዓይኑ ማረከኝ ስል ፣ ከንፈሩ ገሎኛል
ደሞ ከሞትኩበት ፣ ፍቅር ያስነሳኛል
Dear my love ይለኛል ፣ ከዚያም የኔ ፍቅር
ስንቱን ቋቋ ችዬ ፣ ከሱ ልነጋገር
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ
የተቀባው ሽቶ የገላው ጠረነ
ብሉኝ ብሉኝ ይላል የቀረቡት እንደሆነ
ከከፈር ከጥርሱ ከአይኑ ፍቅር ይዞኝ
እወዘወዛለሁ እረ ማን ያስጠለኝ
አካል ሰውነቱ እንደ ህፃን ልጅ
አቤት መለስለሱ አቤት ሲያስጎመጅ
የኔ እግር እንዳንተ ምን አለሰለሰው
ከኔ ቤት አንተ ቤተ የተመላለሰው
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው(2)
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ(2)
እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ ፣ የግሌ
በፈረንሳዮቹ ቋንቋ ፣ በእንግልዝኛ ቢናገር
በጣልያንኛ ቢገጥም ፣ በጀርመንኛ ቢፎክር
ከአፉ ማር ይፈሳል ልጅ ፣ ለዛ አለው አንደበቱ
እስቲ ይጫወት ይፈንድቅ ፣ ያለሱ አይደምቅም ቤቱ
ጨዋታህ ይናፍቀኛል ፣ ያራዳ ልጅ ቆንጆ ሰው
በለሰለሱ እጆችህ ፣ ና ገላዬን ደባብሰው ፤
ጉራማይሌ ፣
ጉራማይሌ፣
ጉራማይሌ ፣
ደሞ ከሞትኩበት ፣ ፍቅር ያስነሳኛል
Dear my love ይለኛል ፣ ከዚያም የኔ ፍቅር
ስንቱን ቋቋ ችዬ ፣ ከሱ ልነጋገር
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ
የተቀባው ሽቶ የገላው ጠረነ
ብሉኝ ብሉኝ ይላል የቀረቡት እንደሆነ
ከከፈር ከጥርሱ ከአይኑ ፍቅር ይዞኝ
እወዘወዛለሁ እረ ማን ያስጠለኝ
አካል ሰውነቱ እንደ ህፃን ልጅ
አቤት መለስለሱ አቤት ሲያስጎመጅ
የኔ እግር እንዳንተ ምን አለሰለሰው
ከኔ ቤት አንተ ቤተ የተመላለሰው
ጉራማይሌ ልጅ ፣ ጉራማይሌ ቋንቋው(2)
ጉንፌን አውልቄ ፣ ለበስኩኝ ቦላሌ(2)
እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ ፣ የግሌ
በፈረንሳዮቹ ቋንቋ ፣ በእንግልዝኛ ቢናገር
በጣልያንኛ ቢገጥም ፣ በጀርመንኛ ቢፎክር
ከአፉ ማር ይፈሳል ልጅ ፣ ለዛ አለው አንደበቱ
እስቲ ይጫወት ይፈንድቅ ፣ ያለሱ አይደምቅም ቤቱ
ጨዋታህ ይናፍቀኛል ፣ ያራዳ ልጅ ቆንጆ ሰው
በለሰለሱ እጆችህ ፣ ና ገላዬን ደባብሰው ፤
ጉራማይሌ ፣
ጉራማይሌ፣
ጉራማይሌ ፣
Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.