Eske Meche (Until When)

እስከመቼ

እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እኽኽ እስከመቼ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ያዘላልቀናል
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ገና ብዙ መንገድ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ብዙ ይቀረናል
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እስቲ ፈጠን ፈጠን
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እግር ተራመድ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ምን ያኳትንሀል
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አመድ ለአመድ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አይ አይ
እኽኽ እሰከመቼ እኽኽ: አእ አእ አእ
ልቤ በፍርሃት: እጅግ ተበክሏል
በርሃብ በጥማት: ሰውነቴ ዝሏል
እግሬ አልንቀሳቀስ: እጄ አልሰራ ብሏል
ጆሮዬም አልሰማ: አይኔም አላይ ብሏል
የራበኝ እንጀራው: ወይ እህሉ መስሏቸው
የጠማኝ ወተቱ: ወይ ጠጁ መስሏቸው
ችግሬ ጭንቀቴ: ምንጩ ያልገባቸው
ያቺ ሰው ተራበች: ሲሉኝ ሰማዋቸው
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ: አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እኽኽ እስከመቼ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ያዘላልቀናል
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ገና ብዙ መንገድ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ብዙ ይቀረናል
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አበባው ሲረግፍ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ስሩ ሲበጣጠስ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ዝም ብለህ አትየው
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ወድቆ ሲበሰብስ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አይ አይ
እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አሀይአይ
ጎጃም ያረሰውን: ለጎንደር ካልሸጠ
ጎንደር ያረሰውን: ለጎጃም ካልሸጠ
የሸዋ አባት ልጁን: ለትግሬ ካልሰጠ
የሀረር ነጋዴ: ወለጋ ካልሸጠ
ፍቅር ወዴት ወዴት: ወዴት ዘመም ዘመም
ሀገርም አለችኝ: ወገኔ ነው ህመም
ስሩ እንዳይበጠስ: መቋጠሪያው ደሙ
"አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሙ"
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ: እኔን የራበኝ
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
እኔን የራበኝ አይ አይ አይ



Credits
Writer(s): Gigi
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link