Hid Demo

ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ኖረህስ የትአለህ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ቸር ይግጠምህ ሆዴ ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ

አሀሀ ማለቁን አውቃለው
አሀሀ ተግባርህ ነግሮኛል
አሀሀ ቃልኪዳን ሆነና
አሀሀ ይኽው ቆይተናል
አሀሀ ይኽው ቆይተናል

አንቺነሽ አንተነህ ምንዋጋ ሊኖረው
ፍቅር ካለቀማ
አሃሃሃ
ይሁና
እባክህ የዛሬን ብዬ አልጠይቅህም
ትንሽ የሚያሳሳኝማ
አሀሀሀ
ፍቅር የለም
አኼ

ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ኖረህስ የትአለህ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ
ሆዴ ቸር ይግጠምህ ሂድ ደሞ
ሂድ ደሞ

አሀሀ እያንገራገርን
አሀሀ እሥከዛሬ ቆየን
አሀሀ እንዳሁን ጨለማን
አሀሀ መለያየት ፈርተን
አሀሀ መለያየት ፈርተን

ለዚህ ያደረሰን ምን ገባ ቤታችን
የምንሳሳለት የት ሄደ ፍቅራችን
እባክህ የዛሬን ብዬ አልጠይቅህም
ትንሽ የሚያሳሳኝማ
አሀሀሀ
ፍቅር የለም
አኼ
ማለቁን አውቃለው
ተግባርህ ነግሮኛል
ቃልኪዳን ሆነና ብዙ ቆይተናል
ለዚህ ያደረሰን ምን ገባ ቤታችን
የምንሳሳለት የት ሄደ ፍቅራችን
የት ሄደ ፍቅራችን
የት ሄደ ፍቅራችን



Credits
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link