Gize Lekulu

ምልኤላዊው ዘመን ያምላክ በረከቱ
በኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመነ ሁለቱ
ስትሰሙ መለከት ወደ ምስራቅ ተመልከቱ

አበባየሆይ (ለምለም)
አበባየሆይ (ለምለም)
ባልንጆሮቼ (ለምለም)
ቁሙ በተራ (ለምለም)
እንጨት ሰብሬ (ለምለም)
ቤት እስክሰራ (ለምለም)

እንኳን ቤትና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር

ሆ በል ማሲንቆ ሆ በል ክራሬ
ዝፈን ለሀገሬ
ሆ በል ዋሽንቴ አንተ ማሲንቆ
ስታይ ሰው ታርቆ
እንካን አደረሰን ለአዲስ ዘመን
ዘመን ጀመርነው ይኸው ታጥቀን
ላለም ላለም
እንዳይለያየን ዘላለም
ላለም ላለም
እንዳይለያየን ዘላለም

ዎውናናዬ ዎዎ
ዎውናናዬ ዎዎ

ዎዲህ ዎዲህ ና ተው ያገሬ ሰው
ሰው ሀገር ሆነህ ሆድክን አይባሰው
ስንኮራረፍ ጠላት ይስቃል
የሀገሬ ሰርጓስ በማን ይደምቃል?
ስማ ስጠራህ በዚህ ማሲንቆ
ይጥባ ዘመኑ ሁሉም ሰው ታርቆ

ዎውናናዬ ዎዎ
ዎውናናዬ ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ

አበባየሆይ (ለምለም)
አበባየሆይ (ለምለም)
ባልንጆሮቼ (ለምለም)
ቁሙ በተራ (ለምለም)
እንጨት ሰብሬ (ለምለም)
ቤት እስክሰራ (ለምለም)

እንኳን ቤትና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር

ሆ በል ማሲንቆ ሆ በል ክራሬ
ዝፈን ለሀገሬ
ሆ በል ዋሽንቴ አንተ ማሲንቆ
ስታይ ሰው ታርቆ

እንኳን አደረሰን ለአዲስ ዘመን
ዘመን ጀመርነው ይኸው ታጥቀን
ላለም ላለም
እንዳይለያየን ዘላለም
ላለም ላለም
እንዳይለያየን ዘላለም

ዎውናናዬ ዎዎ
ዎውናናዬ ዎዎ

አረንጋዴ እና ቢጫ ቀይ አርማው
ከፍ ይላል ገና ወ'ቶ ከማማው
ሰለሞን አለ "ጊዜ ለኩሉ"
ይሰግድልሻል የናቀሽ ሁሉ
አሳልፈናል ክፋ ደጉን
ቃልኪዳን አለው እንዳይለየን
እንዳይለየን
እንዳይለየን

ዎውናናዬ ዎዎ
ዎውናናዬ ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ
ጎምናናዬ ዎዎ
ዎውናናዬ ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ
ዎዎ



Credits
Writer(s): Amanuel Yilma
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link