Alawekshilignim

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ሰላሜን ለማግኘት አጥብቄ ብመኝም
ታበሳጭኛለሽ አላወቅሽልኝም
ከህይወቴ ይበልጥ አስባለሁ ላንቺ
ግን ድካሜ ሁሉ አልገባሽም አንቺ

ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ)
ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ)
ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ)
አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ)

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

በሃዘን በትካዜ ሃሳብ መገርጣቴ
እኔ አግብቼ አይደለም ላንቺ ነው ሂወቴ
ታዲያ ምን በደልኩሽ ገልፀሽ አስረጅኝ
ላንቺ ያለፋሁት ያልታወቀልኝ

ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ)
ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ)
ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ)
አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ)

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ሰላሜን ለማግኘት አጥብቄ ብመኝም
ታበሳጭኛለሽ አላወቅሽልኝም
ከህይወቴ ይበልጥ አስባለሁ ላንቺ
ግን ድካሜ ሁሉ አልገባሽም አንቺ

ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ)
ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ)
ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ)
አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ)
አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሀሀሀ)

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም
ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም

አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝም

አላ... ወቅሽልኝ... ም...



Credits
Writer(s): Traditional
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link