Ezemeralehu

አንቺን ለኔ ነዉ የምለዉ ለኔ ዉ
እኔ አንቺን ነዉ የምለዉ
ግን ለምን አንቺን የምለዉ ለምን ነዉ
እኔ አንችን ነዉ የምለዉ
ሳስብማ [ሳስብማ]አንቺን እማ[አንችን ለኔ]አልኩኝማ
አ እማይነጋ የለም ደሞ ኢኸዉ ነጋ
በሉ መሔዴ ነዉ እስቲ ዉበትን ፍለጋ
ጠዋት እና ማታ እምታሞግሷት
ያቺ መልከመልካም አለች እምትሏት
መንገዱን አሳዩኝ እስቲ እኔም ልፈልጋት
ይላል ጥሩ ተመኝ ጥሩም እንድታገኝ
ወዳጄን በልኼ ኸኸእ ጠይቅ ብለህ ስጠኝ
እኔም ልጠይቅ ነዉ ኤኤ ይችን ልጅ ቢሰጠኝ አአ
[ነይ]ነይ ወደ ኔ [ነይ]አንቺ ብቻ[ነይ]ሁኚ ለኔ
[ነነነይ] ነይ ነይ ነይ ነይወደኔ [ነይ]አንቺ ብቻ [ነይ]ሁኚ ለኔ
[ነነነይይ] ነይ ነይ ነይ አንቺን ለኔ ነዉ የምለዉ ለኔ ዉ
እኔ አንቺን ነዉ የምለዉ
ግን ለምን አንቺን የምለዉ ለምን ነዉ
እኔ አንችን ነዉ የምለዉ
ሳስብማ [ሳስብማ]አንቺን እማ
[አንችን ለኔ]አልኩኝማ ዎሖሖ ነይ ነይ
የሰፈሬዉ መንገድ መታው ተረከዜን አ
ሰው ሁሉ አወቀልኝ ባንቺ መተከዜን
እስኪ ወዲያ ሄደሽ ወዲ ተመለሺ
ለኔም ደስ ይበለኝ ሰው ሁሉ ይይሺ
አ ስጠኝ ብዬ ቀና አምላክን ልመና
አንዲት የሰው መልካም አንዲት የሰው ቀና
ሰው ሁሉ በልኩ ሆኖ ባለ ዝና
የልብ ወዳጅ ኣጥቶ ታዲያ ተይዞዐል በጠና
መች እኔ ፈለኩት ሄሄ እንዲህ አይነቱን ዝና
ይሸልመኝ አንቺን እስቲ ሌላዉ ይቆይና
ይፈልጋ እግሬ እቺን ልጅ በወኔ
እኔም ወደ ኣንቺ ነኝ ስሚ ኣንቺም ነይ ወደ ኔ ኤኤኤ
[ነይ]ነይ ወደ ኔ [ነይ]አንቺ ብቻ[ነይ]ሁኚ ለኔ
[ነነነይ] ነይ ነይ ነይ ነይወደኔ [ነይ]አንቺ ብቻ [ነይ]ሁኚ ለኔ
[ነነነይ] ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ
አንቺን ለኔ ነዉ የምለዉ ለኔ ዉ
እኔ አንቺን ነዉ የምለዉ
ግን ለምን አንቺን የምለዉ ለምን ነዉ
እኔ አንችን ነዉ የምለዉ
ነይ ነይ ነይ
ሳስብማ [ሳስብማ]አንቺን እማ[አንችን ለኔ]አልኩኝማ
ነይ ነይ ነይ ሄይ።



Credits
Writer(s): Amanuel, Dawit, Nati, Teddy
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link