Huala Endaykocheshe

እንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱም ሚርዝምብኝ
ምን ብዎድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ
ቁርጤን የማትነግሪኝ መውደድ ምላሽሽን
በስስት እንዳልሞት ባክሽ አደራሽን
አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ
አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ

የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ

ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ

ምንም ያልመሰለሽ የኔ ጉዳት ላንቺ
ምኔ ነው ንገሪኝ ላንቺ ማይመቺ
ሰውን አሳዝነሽ ቀንቶሽ ላትኖሪ
የእጅ ይደርሳልና ተይ ተይ ግፍ አትስሪ

ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ

የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ

ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ

ሰቶ መቀበል ነው የፍቅር ትርጉሙ
አይሆን አይዋጣም ለብቻ መድከሙ
ሰተዉት የማይተው ማንም የለምና
ማረኝ እንዳትዪ ስሄድ እንደገና

ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና

የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ መቻት
ነፍሴን ሳስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ

ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ስሄድ ስለይሽ

ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ስሄድ ስለይሽ



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun, Amanuel Yilma
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link