Anche Sdetegna

ሰዉ የለኝም በምድር ላይ
አንቺ ነሽ ህይወቴ
ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ በሞቴ
ስትለዋወጪ ሰላም አጣሁ
ደስታ ራቀኝ ከሰዉነት ወጣሁ
ምን ነካት ብዬ ይህን ሰሞን
ደስ አይልም እንዲ መሆን
በህይወት እስካለን በዚች አለም
የሚነጣጥለን ምንም የለም
ለብቸኛዉ እና ዉድድ!!!! ልጄ አይመን ሁሉንም እናልፈዋለን



Credits
Writer(s): Madingo Afework
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link