Bederaw Ketema

በደራው ከተማ, ሞቅሞቅ ባለዉ
በደመቀው ምሽት, በተንቆተቆተው
አምሮብሃል, ተዉበህ, መስለህ ዉብ ጨረቃ
ናልግኘ አንጫወት, ለለአቱ እስኪነጋ
በደራው ከተማ, ሞቅሞቅ ባለዉ
በደመቀው ምሽት, በተንቆተቆተው
አምሮብሃል, ተዉበህ, መስለህ ዉብ ጨረቃ
ናልግህ አንቻወት, ለሊአቱ እስከአነጋ

ከሰዉ ሁሉ, ከሀገሩ
ከሀገሩ, ከመንደሩ
አንተን ብቻ, መመኘቴ
አሁን ገብቶኛል, ምክንያቴ
ከሰዉ ሁሉ, ከሀገሩ
ካሄግሩ, ከመንደሩ
አንተን ብቻ, መመኘቴ
አሁን ገብቶኛል, ምክንያቴ

በደራው ከተማ, ሞቅሞቅ ባለዉ
በደመቀው ምሽት, በተንቆተቆተው
አምሮብሃል, ተዉበህ, መስለህ ዉብ ጨረቃ
ናልግህ አንጫወት, ለለአቱ እስከአነጋ
በደራው ከተማ, ሞቅሞቅ ባለዉ
በደመቀው ምሽት, በተንቆተቆተው
አምሮብሃል, ተዉበህ, መስለህ ዉብ ጨረቃ
ናልግህ አንጫወት, ለለአቱ እስከአነጋ

ተጫወቱ, ዳንስ አስክስታ
ይሙላ በቤቱ, የማታ ማታ
Once a boogie, ተዉረግረጊ
በመብራቱ, ፊኪ ድመቂ
ተቻወቱ, dance አስክስታ
ይሙላ ቤቱ, የማታ ማታ
Once a boogie, ተዉረግረጊ
በመብራቱ, fiኪ ድመቂ

Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ
Ayeeee... አአህህህህ



Credits
Writer(s): Elias Melka
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link