Negeru Endiet New

Sami jr saminiho
...ኩኩ ሰብስቤ...
.ነገሩ እንዴት ነው...
3× ነገሩ እንዴት ነው ፤
እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው

የድንገት የድንገት ወደኔ ብትመጣ
እንጫወት ነበር ከቤቴ ሳኖጣ
ፍቅርህ አይወጣልኝም መቼም አትጠላ
እናፍቅሐለው የኔ ማር ወለላ
አይሆንልኝ ያላንተ ፤ አይሳካልኝ
ካጠገቤ ስትርቅ ፤ ቅርቅር.አለኝ
እባክህ አትራቀኝ ፤ አትበለኝ ችላ
ናፍቆት ትዝታዬ ነው ፤ ሁሌም ያንተ ገላ

ነገሩ እንዴት ነው ፤
እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው

ነገሩ ምንድነው ፤ ምነካሽ እያሉ
ላንተ እንደምጨነቅ ፤ ለኔ ይጨነቃሉ
ቢያስቁኝ አልስቅም በጠየቅ መልስ የለኝ
ካንተ ሌላ ወሬ ፤ ቀልድም ቢነገረኝ
አይሆንልኝ ያላንተ ፤ አይሳካልኝ
ካጠገቤ ስትርቅ ፤ ቅርቅር አለኝ
እባክህ አትራቀኝ አትበለኝ ችላ
ናፍቆት ትዝታዬ ነው ፤ ሁሌም ያንተ ገላ

ነገሩ እንዴት ነው ፤
እንዴት ነው ነገሩ እንዴት ነው



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Kuku Sebsebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link