Abay Negadie

ምነው በላሺው ምነው
ምነው በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ወዴት ነው ያረግሽው
ምነው በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ለሰው ሰጠሺው
አንቺ ነጋዴ የፍቅር አትራፊ ነጋዴ
አባይ ነጋዴ
ፍቅሬን ነጥቀሽ ለሰው ሸጥሽብኝ ሳልሰማ
ሳያውቀው ሆዴ
ምነው በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ወዴት ነው ያረግሺው
ምነዉ በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ለሰው ሰጠሺው
አንቺ ነጋዴ የፍቅር አትራፊ ነጋዴ
አባይ ነጋዴ
ፍቅሬን ነጥቀሽ ለሰው ሸጥሽብኝ ሳልሰማ
ሳያውቀው ሆዴ
ሲያምንብሽ ልቤ በአንቺ ሲኩራራ
ምነዉ አጠፋሽ ምነው አጠፋሽ በላሽ አደራ
ጉድ ይበል ያንቺስ እስኪ ላውራብሽ
ውለታ ቢስ ነሽ ውለታ ቢስ ነሽ ላሳውቅልሽ
ጓድኛዬ ነሽ ጓድኛዬ ብዬ እንዳላልኩሽ ብቸኛዬ
በላሺው ወይ በላሺው ወይ አደራየን በላሺው ወይ
ለመውደድሽ ስለፋ ውለታየ እንዲህ ይጥፍ
አዬ ጉድ አዬ ጉድ አየ ጉድ እኔማ
ለፍቅር የመራው ልቤ እድሉ ተጣሞ
ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ፍቅር እኔንማ
ተጉላላ ብሎኛል በፍቅር ከተማ
ምነው በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ወዴት ነው ያረግሺው
ምነው በላሺው የፍቅር አደራየን በላሺው
ለሰው ሰጠሺው
አንቺ ነጋዴ የፍቅር አትራፊ ነጋዴ
አባይ ነጋዴ
ፍቅሬን ነጥቀሽ ለሰው ሸጥሽብኝ ሳልሰማ
ሳያውቀው ሆዴ
እኔ ከንግዲህ አባይ አለወድም
ወረት ያዋጣሽ ወረት ያዋጣሽ ስትበሪ አልበርም
አልተፈረደ በኔ ላይ ብቻ
መተሳሰቡ መተሳሰቡ ካልታየሽ ባቻ
ፀበኛዬ ነሽ በቃ በቃ
ጓድኝነቱም ዛሬ በቃ
በላሺው ወይ በላሺው ወይ አደራየን በላሺው ወይ
ለመውደድሽ ስለፋ ውለታየ እንዴህ ይጥፋ
መሄድ መሄድ'ማ እግሬን አይሰለቸው
ፍቅርን ለመጨረስ አይ ልቤን መች ተመቸው
መልኩም ተለውጦ ፍቅር ገሰገሰ
አምናና ታቻምና የዘንድሮው ባሰ (4)



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Tsegaye Deboch
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link