Cher Werie

ምን ሊያሰማኝ ይሆን ግን ደሞ ምነዉ
ፍፁም ያርግልኝ ጆሮዬን በላኝ ጉድ ነዉ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምን ሊያሰማኝ ይሆን ግን ደሞ ምነዉ
ፍፁም ያርግልኝ ጆሮዬን በላኝ ጉድ ነዉ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
እኔስ ጆሮዬን በልቶኛል
ሀገር ወገኔ ናፍቆኛል
ሀዘናቸዉን አልወድም
ክፉ አይንካብኝ ሁሉንም
በስደት ብኖር እርቄ
ሀገሬም ቢሆን ደምቄ
ሰላም እንዲሆን እሻለዉ
ቸር ወሬ እናፍቃለዉ
የጆሮን ሚስጥር ይስማ እረቂቂ ስለ እኔ
የስጨንቀኛል እኔ አለዉ ፈተና እኔ
ብቻ ቸር ይሁን ዉስጤ አይሸበር እኔ
ደጉን ሰምቼ እኔ በሰላም ልደር እኔ
ሀሜት አልስማበት ክፉን ያርቅልኝ
ምስራች ናፍቆኛል ደስታ ደርብልኝ
እከምንሀለዉ እንድኖር በምድሬ
በጆሮዬ ልስማ መልካሙን ቸር ወሬ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ
ምን ሊያሰማኝ ይሆን ግን ደሞ ምነዉ
ፍፁም ያርግልኝ ጆሮዬን በላኝ ጉድ ነዉ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምን ሊያሰማኝ ይሆን ግን ደሞ ምነዉ
ፍፁም ያርግልኝ ጆሮዬን በላኝ ጉድ ነዉ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
ምስራች ነዉ ሁሌም እኔን የናፈቀኝ
ቸር ወሬ ልስማበት እንደኮረኮረኝ
በልቤ ደስታ ታግቼ ፍቴ እንዲያምር ተዉቦ
እስቲ አትሰበር በሀዘን መልካ ቀን ይታደግ አብሮ
ህፃኑን ወጣት ያርግልኝ ጎልማሳዉ እድሜ ጥግ ይድረስ
ዳር ከዳር ጤናዉን ሰቶ ሀገሬ ቸር ግብዣ ይድረስ
የጆሮን ሚስጥር ይስማ እረቂቂ ስለ እኔ
የስጨንቀኛል እኔ አለዉ ፈተና እኔ
ብቻ ቸር ይሁን ዉስጤ አይሸበር እኔ
ደጉን ሰምቼ እኔ በሰላም ልደር እኔ
ሀሜት አልስማበት ክፉን ያርቅልኝ
ምስራች ናፍቆኛል ደስታ ደርብልኝ
እከምንሀለዉ እንድኖር በምድሬ
በጆሮዬ ልስማ መልካሙን ቸር ወሬ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ አሀሀይ
ቸር ወሬ አሰማን
ቸር ወሬ እህህ



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Abrishe Zeget
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link