Yegna Loga
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
የነደፍሽዉ ጥጥ ተፈተለ ወይ
ለጥበብ ቀሚስ ደረሰልሽ ወይ
ያንን ደርበሽ የመጣሽ ለታ
ቤቴን ላሳምር ለፍቅር ጫወታ
የጊቢዬ ዛፍ ተንቀሳቀሰ
ፍልቅልቅ ምንጩ ጠራ ፈሰሰ
ፍቅሬ እንግዳዬ እያወደሰ
አበባዎቼም መዓዛ አበዙ
ፈኩ ደመቁ ተወዛወዙ
አንችን አጀቡ ለአንቺዉ ተገዙ
ጥርስሽ የሚደልል አይንሽ ሰራቂ ነዉ
ከንፈርሽ አባብሎ ፍቅርሽ ሰዉ በቂ ነዉ
አንቺን የወደደ ያፈቀረ ሰዉ
ሌላ ምን ይፈልግ የታደለ ነዉ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
እግሬ ከርታታዉ ሲባዝን ከርሞ
እጥፍ ዘርጋ ባይ ሎጋ ሲል ቆሞ
በቃ ተሳካ ተፈታ ህልሜ
የሀገሬን ቆንጆ አገኘዉ ጋሜ
እህህ መዉደድ አጭር እንግዳ
ገባ ከኔ ቤት ከእልፍኝ ከጓዳ
አንተን ሊቀበል ከተሰናዳ
የህይወት ፀጋ ክቡር ታላቁ
የፍሬ ዘመን እንቁ ያበቁ
በል አዘጋጀኝ ለመሸብረቁ
አትፍረዱ በኔ ሰበብ በበዛብኝ
አይኗም ሽንጧም እሷም ለተጋገዙብኝ
ምጥን አረማመድ አካሄድ ልይ ብዬ
ልኑር ከሷ ጋር ዬኔን ጉዳይ ጥዬ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
የነደፍሽዉ ጥጥ ተፈተለ ወይ
ለጥበብ ቀሚስ ደረሰልሽ ወይ
ያንን ደርበሽ የመጣሽ ለታ
ቤቴን ላሳምር ለፍቅር ጫወታ
የጊቢዬ ዛፍ ተንቀሳቀሰ
ፍልቅልቅ ምንጩ ጠራ ፈሰሰ
ፍቅሬ እንግዳዬ እያወደሰ
አበባዎቼም መዓዛ አበዙ
ፈኩ ደመቁ ተወዛወዙ
አንችን አጀቡ ለአንቺዉ ተገዙ
ጥርስሽ የሚደልል አይንሽ ሰራቂ ነዉ
ከንፈርሽ አባብሎ ፍቅርሽ ሰዉ በቂ ነዉ
አንቺን የወደደ ያፈቀረ ሰዉ
ሌላ ምን ይፈልግ የታደለ ነዉ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ
አንች ሸሞንሟና ሙና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና
እግሬ ከርታታዉ ሲባዝን ከርሞ
እጥፍ ዘርጋ ባይ ሎጋ ሲል ቆሞ
በቃ ተሳካ ተፈታ ህልሜ
የሀገሬን ቆንጆ አገኘዉ ጋሜ
እህህ መዉደድ አጭር እንግዳ
ገባ ከኔ ቤት ከእልፍኝ ከጓዳ
አንተን ሊቀበል ከተሰናዳ
የህይወት ፀጋ ክቡር ታላቁ
የፍሬ ዘመን እንቁ ያበቁ
በል አዘጋጀኝ ለመሸብረቁ
አትፍረዱ በኔ ሰበብ በበዛብኝ
አይኗም ሽንጧም እሷም ለተጋገዙብኝ
ምጥን አረማመድ አካሄድ ልይ ብዬ
ልኑር ከሷ ጋር ዬኔን ጉዳይ ጥዬ
Credits
Writer(s): Neway Debebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.