Besuana Beaynie
ተው ዋ!
ተው ዋ!
ተው ዋ!
ተው ዋ!
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
አባቷ መርጌታ ቅኔ የተማሩ
እናቷ መነኩሴ ለነብሳቸዉ ያደሩ
ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት
ፈሪሃ እግዝአብሔር ያላት
የትልቅ ሰዉ ልጅ ናት
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
አትንኳት እሷን አትንኩብኝ
ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ
አትንኩት አትንኩት ብያለዉ
ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
እሷ ሀገሯ ጎጃም እኔ ሀገሬ ሸዋ
ተገኝታ ይቅርና ለኔ ትዝታዋ
ካልረባ ጨዋታ ካልረባ ቁምነገር
ከሁሉም በላይ ነዉ የጐጃሜ ነገር
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
አትንኳት እሷን አትንኩብኝ
ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ
አትንኩት አትንኩት ብያለዉ
ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
ተው ዋ!
ተው ዋ!
ተው ዋ!
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
አባቷ መርጌታ ቅኔ የተማሩ
እናቷ መነኩሴ ለነብሳቸዉ ያደሩ
ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት
ፈሪሃ እግዝአብሔር ያላት
የትልቅ ሰዉ ልጅ ናት
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
አትንኳት እሷን አትንኩብኝ
ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ
አትንኩት አትንኩት ብያለዉ
ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
አልወድም በሷና በአይኔ ቀልድ አላዉቅም እኔ
አልወድም ሲነኩብኝ እሷን ህመሜ ይነሳል
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
ህመሜ ህመሜ ህመሜን ህመሜ እሷን ተዋት ለኔ
እሷ ሀገሯ ጎጃም እኔ ሀገሬ ሸዋ
ተገኝታ ይቅርና ለኔ ትዝታዋ
ካልረባ ጨዋታ ካልረባ ቁምነገር
ከሁሉም በላይ ነዉ የጐጃሜ ነገር
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ታምቶ አይታወቅም ጎጃም በማህተቡ
ፍቅር እንጂ ክፋትን አያዉቅም በልቡ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ
አትንኳት እሷን አትንኩብኝ
ደሞ በሽታዬ እንዳያገረሽብኝ
አትንኩት አትንኩት ብያለዉ
ጐጃምም የበላይ በላይ የጐጃም ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ጎጃም የበላይ ነዉ
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ (የበላይ)
የበላይ ነዉ (የበላይ) የበላይ ነዉ ለወደደዉ ሟች ነዉ
Credits
Writer(s): Getish Mamo Unknown
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.