Nanayie

በይ ስሚኝ በይ ስሚኝ
በይ ስሚኝ በይ ስሚኝ
በይ ስሚኝ በይ ስሚኝ
በይ ስሚኝ በይ ስሚኝ

ወይ በይኝ ወይ በይኝ
ስጠራሽ በስሙኣ
ናናዬን መሰልሽኝ ጠይሙኣ
ነይ በሉኣት ነይ በሉኣት
ልያት መስታወቴን
ስትስቅ አየሁኣት እናቴን
ወይ በይኝ ወይ በይኝ
ስጠራሽ በስሙኣ
ናናዬን መሰልሽኝ ጠይሙኣ
ነይ በሉኣት ነይ በሉኣት
ልያት መስታወቴን
ስትስቅ አየሁኣት እናቴን

ጎትጉቼ ጎትጉቼ በግድ አስፈልጌ
በግድ አስፈልጌ
እናቴን አየሁኣት ጥርሱኣ ውስጥ ፈልጌ
ጥርሱኣ ውስጥ ፈልጌ



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Nuredien Eisa
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link