Lebaye
️ ማነው ሌባዬ️
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ልቤን የወሰደው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለ ጋሜው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለ ጋሜው
ልቤን የወሰደው
ወንዙ ሞልቷል አትሻገር አንተ የኔ ወዳጅ
ቤቱ ቢጠብም እንኳን ታድራለህ ከደጅ
ታዛየም ሰፊ ነው የቤቴ ጓዳ
እንኳን ለወዳጅ ዘመድ ያድርየለም ባዳ
እህህህህህ ቤቴን ለንግዳ
አሆ... ሆ ሌባየን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ሌባውን
አይታችሁ ንገሩኝ የሚሄድበትን ትቶኝ ከሄድማ እከተላለሁ ምናደርጋለሁኝ
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ልቤን የወሰደው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለጋሜው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለጋሜው
ልቤን የወሰደው
ሀገር ከወዴት ነው አንተ የኔ ሎጋ
መጣሁ ቤቴንም ትቼ አንተን ፍለጋ
ቀየህ ማን ይባል ይሆን ሀገሩን አላውቀው
መጣሁ ወንዝ ወንዙን ይዤ ዱካየን ሳልተው እህ... ይ ዱካየን ሳልተው
አሆሆ... ሆይ ሌባየን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ያዙት ያዙት ሌባውን ሌባ ሌባ ወይኔ ልቤ
ይዞት ሄዷል ነብስ ቀልቤን ምንላርገው
ምንላርገው ኧረኔስ ምን ላርገው
አይተዋት ነገር አይሸሸጉት ፍቅርን ያህልነገር
እንዴት ብየ አስታመው
ቡዳ ነው አሉኝ ባይኑ ሰው ገዳይ
አርበኛ ጀግና ነው የሰው በላይ
በአይኑ ይገላል እያሳቀቀ አሆይ
አልቻለም ልቤ ተንበረከከ
አሆ.ሆንን አልቻልኩትም ፀንቶብኛል ህመሜ
ከቶ ምን ልብ አለኝ ቀርቻለሁ ቆሜ
ኧረ በየ... የት ልተንፍሰው
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ልቤን የወሰደው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለ ጋሜው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለ ጋሜው
ልቤን የወሰደው
ወንዙ ሞልቷል አትሻገር አንተ የኔ ወዳጅ
ቤቱ ቢጠብም እንኳን ታድራለህ ከደጅ
ታዛየም ሰፊ ነው የቤቴ ጓዳ
እንኳን ለወዳጅ ዘመድ ያድርየለም ባዳ
እህህህህህ ቤቴን ለንግዳ
አሆ... ሆ ሌባየን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ሌባውን
አይታችሁ ንገሩኝ የሚሄድበትን ትቶኝ ከሄድማ እከተላለሁ ምናደርጋለሁኝ
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ማነው ሌባየ ሌባው ማነው ሌባው
ልቤን የወሰደው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለጋሜው
እሱ ነው ሌባየ ሌባው ባለጋሜው
ልቤን የወሰደው
ሀገር ከወዴት ነው አንተ የኔ ሎጋ
መጣሁ ቤቴንም ትቼ አንተን ፍለጋ
ቀየህ ማን ይባል ይሆን ሀገሩን አላውቀው
መጣሁ ወንዝ ወንዙን ይዤ ዱካየን ሳልተው እህ... ይ ዱካየን ሳልተው
አሆሆ... ሆይ ሌባየን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ሌባውን ያዙት ሌባውን ሌባውን ያዙት ጋሜውን
ያዙት ያዙት ሌባውን ሌባ ሌባ ወይኔ ልቤ
ይዞት ሄዷል ነብስ ቀልቤን ምንላርገው
ምንላርገው ኧረኔስ ምን ላርገው
አይተዋት ነገር አይሸሸጉት ፍቅርን ያህልነገር
እንዴት ብየ አስታመው
ቡዳ ነው አሉኝ ባይኑ ሰው ገዳይ
አርበኛ ጀግና ነው የሰው በላይ
በአይኑ ይገላል እያሳቀቀ አሆይ
አልቻለም ልቤ ተንበረከከ
አሆ.ሆንን አልቻልኩትም ፀንቶብኛል ህመሜ
ከቶ ምን ልብ አለኝ ቀርቻለሁ ቆሜ
ኧረ በየ... የት ልተንፍሰው
Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
All Album Tracks: Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw) >
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.