Until When?

እህሁ... ህ... ሆ...
እህሁ... ህ... ሆ...

(እህህ እስከመቼ እህህ) እህህ እስከመቼ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ያዘላልቀናል
(እህህ እስከመቼ እህህ) ገና ብዙ መንገድ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ብዙ ይቀረናል
(እህህ እስከመቼ እህህ) እስቲ ፈጠን በል
(እህህ እስከመቼ እህህ) እግር ተራመድ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ምን ያጓትትሃል
(እህህ እስከመቼ እህህ) አመድ ለአመድ
(እህህ እስከመቼ እህህ) አ አ አ
(እህህ እስከመቼ እህህ)ኧ ኧ ኧ

ልቤ በፍርሃት እጅግ ተበትኗል
በርሀብ በጥማት ሰውነቴም ዝሏል
እግሬ አልንቀሳቀስ እጄ አልስራ ብሏል
ጆሮዬም አልሰማ አይኔም አላይ ብሏ
የራበኝ እንጀራው ወይ እህሉ መስሏቸው
የጠማኝ ወተቱ ወይ ጠጁ መስሏቸው
ችግሬ ጭንቀቴ ምንጩ ያልገባቸው
ያቺ ሰው ተራበች ሲሉኝ ሰማዋቸው

እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ)

(እህህ እስከመቼ እህህ) እህህ እስከመቼ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ያዘላልቀናል
(እህህ እስከመቼ እህህ) ገና ብዙ መንገድ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ብዙ ይቀረናል
(እህህ እስከመቼ እህህ) አበባው ሲረግፍ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ስሩ ሲበጣጠስ
(እህህ እስከመቼ እህህ) ዝም ብለህ አትየው
(እህህ እስከመቼ እህህ) ወድቆ ሲበሰብስ
(እህህ እስከመቼ እህህ) አ አ አ
(እህህ እስከመቼ እህህ)ኧ ኧ ኧ

ጎጃም ያረሰውን ለጎንደር ካልሸጠ
ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ
የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ
የሀረር ነገዴ ወለጋ ካልሸጠ
ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም
ሀገርም አለችኝ ወገን የኔ ህመም
ስሩ እንዳይበጠስ መቋጠርያ ደሙ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሙ

እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ)

እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) አይ አይ አይ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ
(እኔን የራበኝ) ፍቅር
(እኔን የራበኝ) ፍቅር ነው
(እኔን የራበኝ) ኧ ኧ ኧ



Credits
Writer(s): Gigi
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link