Libe Tsena

ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ቃልህን ፡ ይዣለሁ ፡ ባይታይ ፡ ደመና
ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና

ሳይቀየር ፡ ሁሉ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ሲያመሰግን ፡ በአምላኩ ፡ ተማምኖ
ምድረበዳን ፡ የሚያለመልመው በረሃውን ፡ ገነት ፡ አደረገው
ሳይቀየር ፡ ሁሉ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ሲያመሰግን ፡ በአምላኩ ፡ ተማምኖ
ምድረበዳን ፡ የሚያለመልመው ድንገት ፡ ደርሶ ፡ ታሪኩን ፡ ቀየረው

ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ቃልህን ፡ ይዣለሁ ፡ ፡ ባይታይ ፡ ደመና
ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና

በገናዬ ፡ ከተሰቀለበት ይውረድና ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝበት
ሁኔታው ፡ ሳይቀያየር አውቅበት ፡ የለ ፡ ለአንተ ፡ መዘምር
በገናዬ ፡ ከተሰቀለበት ይውረድ ፡ እንጂ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝበት
ሁኔታው ፡ ሳይቀያየር አውቅበት ፡ የለ ፡ ለአንተ ፡ መዘምር

ምሥጋና ፡ ለሥምህ
ምሥጋና ፡ ለክብርህ
ይገባሃል ፡ ጌታ
አይጓደለብህ

ዝማሬ ፡ ለሥምህ
ዝማሬ ፡ ለክብርህ
ይገባሃል ፡ አንተስ
አይጓደለብህ

ባያድነን ፡ እኛስ ፡ ለአንተ ፡ አንሰግድም
ላቆመውከው ፡ ምስል ፡ ፈፅሞ ፡ እጅ ፡ አንሰጥም
ሰባት ፡ እጥፍ ፡ ቢነድም ፡ እሳቱ
ይመለካል ፡ የእኛስ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ

ባያድነን ፡ እኛስ ፡ ለአንተ ፡ አንሰግድም
ላቆመውከው ፡ ምስል ፡ ፈፅሞ ፡ እጅ ፡ አንሰጥም
ሰባት ፡ እጥፍ ፡ ቢነድም ፡ እሳቱ
ይመለካል ፡ የእኛስ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ

ምሥጋና ፡ ለሥምህ
ምሥጋና ፡ ለክብርህ
ይገባሃል ፡ ጌታ
አይጓደለብህ

ዝማሬ ፡ ለሥምህ
ዝማሬ ፡ ለክብርህ
ይገባሃል ፡ አንተስ
አይጓደለብህ

ባሪያዎችህ ፡ ወህኒ ፡ ቤት ፡ ተጥለው
ግን ፡ ሲያመልኩ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ብለው
የወህኒውን ፡ መሠረት ፡ አናውጠህ
ተገልጠሃል ፡ እስራት ፡ በጣጥሰህ

ባሪያዎችህ ፡ ወህኒ ፡ ቤት ፡ ተጥለው
ግን ፡ ሲያመልኩ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ብለው
የወህኒውን ፡ መሠረት ፡ አናውጠህ
ተገልጠሃል ፡ እስራት ፡ በጣጥሰህ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ጌታ ፡ ኢየሱስ
ኃያል ኃያል ኃያል
የሚመስልህ ፡ ታጥቷል

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ጌታ ፡ ኢየሱስ
ኃያል ኃያል ኃያል
የሚመስልህ ፡ ታጥቷል

ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና
ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link