Kidus Kidus

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

ሰው ሁሉ በድሏል ሀጢያትንም ሰርቷል
ጻድቅ የለም ማንም ክብር ጎሎበታል
አንተ ራስህ ፈቅደህ ባትቀድሰው ኖሮ
ማን ይጠጋ ነበር ወደ ፊትህ ደፍሮ

ነቀፋ የሌለብህ ቅዱስ
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ
ትናንትናም ዛሬም ቅዱስ
ነገም ለዘላለም ቅዱስ
ነውር የሌለብህ ቅዱስ
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ
ትናንትናም ዛሬም ቅዱስ
ነገም ለዘላለም ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ
አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

መላእክትህ እጅግ ቅዱሳን ሲሆኑ
አቅም ከሰሳቸው አንተ ፊት ሲቆሙ
እንደ ሰማይ ጥራት ቅዱስ ነህ ብልህ
ሰማያት በፊትህ ቅዱሳን አይደሉም
በምን ይመዘናል ቅድስናህ
በሰማይ በምድር አልተገኘምና

ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ



Credits
Writer(s): Simone Tsegay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link