Alesema

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ

ወጣ በሀገር በመንደሩ ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ
ቀለጠ እንደ ሻም እንደ ጧፍ አንተን ካላገኘ አይረጋ
መብራት ጠፍቶ በከተማው ሀገር አርፎ በተኛበት
ገላዬ ተቀጣጠለ ነደደ የኔስ ሰውነት

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኽም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
(ኦኦው)
አልሰማህም ወይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ

ወጣ በሀገር በመንደሩ ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ
ቀለጠ እንደ ሻም እንደ ጧፍ አንተን ካላገኘ አይረጋ
ሰማ ሀገሩ ሰማ ወይ ሰማ መንደሩ ሰማ ወይ
ባንተ ታምሜ ስሰቃይ እግዜር ይማርሽ አይልም ወይ

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ

(አልሰማህም ወይ)
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ

እንዴት ልቻለው ህመሙን
የልብን ናፍቆት ጭንቀቱን
ፍቅሬ አንተ አለህልኝ ብዬ
ሌላ አላስብም ሸግዬ

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ
እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ

ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ
ባንተ እንዲ



Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link