Embe Ashafergne

ደና ሁን ፡ ብየውልሸኘው እና
ደግሞ ይመጣል ፡ ደግሞ እንደገና
ሀቁን ነግሬው ፡ ሳላለሳልስ
ምን እጎዳለው ፡ የሚያመላልስ
(እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ)፬×
ተወኝ ተወኝ... ባለፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
አትንካኝ አልኩት ፡ እጀን ልቀቅ
ለትንሽ ሰአት አለ፡ ፈቀቅ
ፈራ ተባ ሲል ፡ ትንሽ ቆየና
ይነካኝ ጀመር ፡ ደግሞ እንደገና
እንቢ አሻፈረኝ ... እምቢ እንጃ (፪)ጊዜ
ተወኝ ተወኝ ...ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
ክብሩን አይጠብቅም ፡ይሄ ሰው ጅል ነው
አልፎ ይነካኛል ፡ድንበርም የለው
እኔስ ትቸሀለው ፡ተወኝ ልቀቀኝ
በቸር ልዋልበት ፡አታበሳጨኝ
የማፍር መስሎት ፡የምግደረደር
ይዳፈኛል ይሄ ገራገር
እምቢ አሻፈረኝ እምቢኝ... እንጃ እምቢኝ (፪)ጊዜ
ተወኝ ተወኝ ... ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
ህም አልሰገር ...ህም አልሰገር ...።

እጅጋየሁ ሽባባው(እምቢ አሻፈረኝ)
ለkidi



Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link