Leneko

ለኔኮ በሞቴ
ለኔኮ ሂወቴ
መኖር ካንቺ ወዲያ ባዶ ነው ባዶ ነው
አንቺ የሌለሽበት ምንድነው ምንድነው
መርጬ ሰው መሀል ሰው ባጣ (ሰው ባጣ)
በእድሌ አገኘሁሽ የኔ እጣ (የኔ ዕጣ)
ለኔኮ በሞቴ
ለኔኮ ሂወቴ
መኖር ካንቺ ወዲያ ባዶ ነው ባዶ ነው
አንቺ የሌለሽበት ምንድነው ምንድነው
በጫጫታ መሀል ፀጥታ
በጥድፊያ መካከል እርጋታ
አልችማ መኖር እኔ ከሷ ተለይቼ በሞቴ
ሳመነታ በፍፁም ከእጄ ውስጥ አትወጣም
የኔም የሷው ነው ሆሆሆ ሂወቴ
እሷን አትንኳት ሆሆሆ በሞቴ
ስሙኝ አንግዲህ ሆሆሆ በሞቴ
እሷ ናት በቃ ሆሆሆ ሂወቴ
በሁለት አካል ስጋ ተከፍለን
የኔም የሷም አንድ ነብስ ነን
እንዲ ነው ሁለቱም አንድ ሆነን
መኖሯ መኖሬ ሚያኖረን
ዛሬም ነገም ልቤ ይወድሻል
ዛሬም ነገም
ዛሬም ነገም ልቤ ይወድሻል
ዛሬም ነገም
ለኔኮ በሞቴ
ለኔኮ ሂወቴ
መኖር ካንቺ ወዲያ ባዶ ነው ባዶ ነው
አንቺ የሌለሽበት ምንድነው ምንድነው
በጫጫታ መሀል ፀጥታ
በጥድፊያ መካከል እርጋታ
ሰታደምቀኝ ደማምቃ ከጎኔ ስትኖር ሒወቴ
ደግሞ ባጣት ደንገት ባትኖር በህይወት ሰታልፍም ናት ሞቴ
የኔም የሳው ነው ሆሆሆ ሂወቴ
እሷን አትንኳት ሆሆሆ በሞቴ
ስሙኝ አንግዲህ ሆሆሆ በሞቴ
እሷ ናት በቃ ሆሆሆ ሂወቴ
በሁለት አካል ስጋ ተከፍለን
የኔም የሷም አንድ ነብስ ነን
እንዲ ነው ሁለቱም አንድ ሆነን
መኖሯ መኖሬ ሚያኖረን
ዛሬም ነገም ልቤ ይወድሻል
ዛሬም ነገም
ዛሬም ነገም
ዛሬም ነገም ልቤ ይወድሻል
ዛሬም ነገም



Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link