Yezelkale

ቸር ፡ነህና፡ አንተ
ፍቅር ፡ ነህና፡ ኦሆ
ቸር ፡ነህና ፡አባ
በጎ ፡ነህና፡ ኦሆ
ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና
ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና
እቀኝልሀለሁ፡እንደገና
እቀኝልሀለሁ፡እንደገና
ቸር ፡ነህና፡ አንተ
ፍቅር ፡ ነህና፡ ኦሆ
ቸር ፡ነህና ፡አባ
በጎ ፡ነህና፡ ኦሆ
ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና
ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና
እቀኝልሀለሁ፡እንደገና
እቀኝልሀለሁ፡እንደገና

ጥቂቱን፡ የሰው፡ ፍቅር፡ አይኔ ፡አይቶ፡ ሲደነቅ
የፍቅር ፡መጀመሪያ ፡አንተማ ፡እንዴት፡ ትልቅ
ጥቂቱን ፡የሰው፡ መውደድ፡ አይኔ ፡አይቶ ፡ሲደነቅ
የመውደድ፡ ጀማሬው፡ አንተማ ፡እንዴት ፡ትልቅ

ከባህር፡ ይዘልቃል፡ የፍቅርህ ፡ጥልቀቱ
ራስህን ፡አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ
ከባህር፡ ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ
በኢየሱስ፡ በኩል ፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ

አቤት፡ ፍቅርህ ፡አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት ፡ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት ፡መውደድህ፡ አቤት ፡መዉደድህ
አቤት፡ መውደድህ፡ አቤት፡ መዉደድህ
አቤት፡ ትዕግስትህ፡ አቤት ፡ትዕግስትህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ

ወደድኩህ፡ወደድኩሽ ፡ያለው፡ ቃላትን፡ የቆለለ
ሳይታሰብ፡ በድንገት ፡ከስፍራው፡ ገለል ፡ አለ
በቆላ፡ ሆነ፡ በደጋ፡ በክረምትም፡ በበጋም
ህያው፡ ነው ፡ያንተስ ፡ፍቅር፡ ይለወጣል፡ ብዬ፡ አልሰጋም

ከባህር ፡ይዘልቃል፡ የፍቅርህ፡ ጥልቀቱ
ራስህን፡ አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ
ከባህር ፡ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ
በኢየሱስ፡በኩል፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ

አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ
አቤት፡ መውደድህ፡አቤት፡መዉደድህ
አቤት፡መውደድህ፡አቤት፡መዉደድህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡አቤት፡ ትዕግስትህ
አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ



Credits
Writer(s): Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link