Aleteganenem

አልተጋነነም የስካሁኑ፣
የተነገረው በየቀኑ፣
አልተጨረሰም ተብራርተህ፣
ከተባለልህ በላይ ነህ።
ትልቅ ከሁሉ ሚልቅ ፣
ማንንም ደግሞ የማይንቅ፣
አለ በማደሪያዉ አለ፣
ቸርነቱ ያልተጔደለ።
ትልቅ ከሁሉ ሚልቅ ፣
ማንንም ደግሞ የማይንቅ፣
አለ በማደሪያዉ (በሰማያት) አለ፣
ቸርነቱ ያልተጔደለ።
እማኝ አልሻም ማጋነኛ፣
ታላቅነትህን ለማስረጃ፣
አይቼሀለሁ በሕይወቴ፣
ማረጌ ሆነሕ ገብተህ ቤቴ ።
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል፣
ሰራህ ልዩ ነዉ ካይምሮ ያልፉል፣
የጠብ ጥበብ ያዋቂዉ ፣
አንተን አይገልጥህ ተራኪዉ።
ትልቅ ከሁሉ ሚልቅ ፣
ማንንም ደግሞ የማይንቅ፣
አለ በማደሪያዉ አለ፣
ቸርነቱ ያልተጔደለ።
ትልቅ ከሁሉ ሚልቅ ፣
ማንንም ደግሞ የማይንቅ፣
አለ በሰማያት አለ፣
ቸርነቱ ያልተጔደለ።
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ፣
እግዚአብሔር እኔን መዉደዱ(×2)፣
እግዚአብሔር ሰዉን መዉደዱ፣
እግዚአብሔር ትንሹን መዉደዱ።
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ፣
እግዚአብሔር ደሐዉን መዉደዱ(×2)፣
እግዚአብሔር እኔን መዉደዱ፣
እግዚአብሔር ሰዉን መዉደዱ።



Credits
Writer(s): Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link