Ayne Lay New

ዓይኔ ላይ ነው
ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም
ያ የሚያምረው ጊዜያችን የማይጠገበው
ተነግሮ የማያልቀው
ትዝታው ሁሌም የማይጠፋ
ከኛው ጋር የሚኖር መቼም የማንረሳው
ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን
ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን
ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል
ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው

የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ዓይኔ ላይ ነው

ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ትዝታ መቼም ሃይለኛ ነው
እሱ ሁሌም ሃይለኛ ነው
ማን ያስቀረዋል
ያለፈው ጊዜ መስታወት ሆኖ

ዛሬ ላይ አምጥቶን ስንቱን ያሳያል
ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን
ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን

ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል
ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ጊዜ ላይመለስ እየገሰገሰ
ትዝታ ብቻዉን ይኸው ነገሠ
ባለፈው ጊዜ ፍቅርን ዘርተናል
ዛሬም ሳስታውሰው ደስ ይለኛል
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ
ዓይኔ ላይ ነው
ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው
መቼም አይረሳኝም አ አ አ



Credits
Writer(s): Getaneh Bitew
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link