Azenkubih

አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ

ላይሰምር ውሎ አዳር ላይሆን ላይድዳላ
መቃጠል ነው ትርፉ መልመድ ያንተን ገላ
ላይሆንልህ ነገር ፍቅርን ጠንስሰህ
አፈራርሰህዋል ጎጆዬን በትነህ

ሆይ እዳ ወይ እዳ
አይጣል አይጣል እዳ
ያመኑት ሲከዳ

ሃዘኔን ብሶቴን ከንግዲ እችለዋለው
ግዴለም እወጣዋለው እራሴን አጻናናዋለው
ስለአንተ ትቻለው መካሪ ያጽናህ ብያለው
ቢጤዬን እፈልጋለው ብድሩን አግኝ ብያለው

አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ
ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ

እስኪ ይሁንልህ አንተን ከመሰለህ
ጨርቅ ያርገው መንገድክን መጭ ይጠፋል ቢጤህ
ቃልአባይ ነህ አንተስ አስመስሎ አዳሪ
በጥርስህ ሰው ገዳይ ገመናን በርባሪ

ሆይ እዳ ወይ እዳ
አይጣል አይጣል እዳ
ያመኑት ሲከዳ

ሃዘኔን ብሶቴን ከንግዲ እችለዋለው
ግዴለም እወጣዋለው እራሴን አጻናናዋለው
ስለአንተ ትቻለው መካሪ ያጽናህ ብያለው
ቢጤዬን እፈልጋለው ብድሩን አግኝ ብያለው



Credits
Writer(s): Hamelmal Abate
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link