The Gospel Song (Kenean Granger & Abenezer Dejene)

አንፈልግህም ብለን ትተንህ ሄደን እርቀን ሸሽተን
ካንተ ቤት ይልቅ የሌላውን ቤት ትራፊ መርጠን
ኮብልለን ሳለን አንተ አየኸኝ መርጠህ መለስከን
በክርስቶስ ደም ፍቅርህ ገዛኸን ልጅህ አርከን

ተመስገን አባት ሆይ ተመስገን
ኢየሱስን መላክህ አዳነን (ፈወስን) ልጆች አርገን

ዘፈንህን ትተህ ለአባትህ ታዘህ ዝቅ ብለሃል
ወደዓለም ወርደህ ለእኔ ኃጢአት ብትል ተወግተሃል
የደብ ላብ አልበህ ህመሜን ታመህ ተጨንቀኅል
ባንተ መገሪፍ እና ለቁስልህ ፈውስ ሆኖልኛል

መንገድ እዉነት ሕይወት ለሆንከን
ከጨለማ ከሞት ታደከን ከዓብ ላስታረቅከን

የማዳኑን ሚስጥር ለኔ እንደገባኝ አይኔን የከፊትክ
አፅናኝ መካሪ መሪና ገሳጭ አቅም የሆንከኝ
የቀዘቀዘውን ድንጋዩን ልቤን በስጋ ለወጥክ
መንፈስ ቅዱስ ሆይ የታተምኩብህ ማህተቤ ነህ

መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተመስገን
የእግራችን መብራት ለሆንከን ፤ ወደ እውነት መራኸኝ



Credits
Writer(s): Kenean Granger
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link