Halleluya

ለክፋት የሆነ አለፈኝ
ለመልካም ሊሆን ዘገየኝ
ከእኔ ይልቅ አወክልኝ
ካላየሁት ክፉ ተጠበኩ

ለምስጋና ተረፍኩ ለሀሌሉያ
ትመሰገንብኝ ወሰንክልኝና
የተጠመደልኝ ሳይዘኝ አመለጥኩ
በምህረትህ ከጥፋቶችህ ዳንኩ

ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ

ያማረኝ ሁሉ ከመያዝ እጆቼ
በአንተ ተከለከሉ
ያፈቀርኩት ወጥመድ ሳይገባኝ ሰበረ
እያለቀስኩ አመለጥኩ

ለምስጋና ተረፍኩ ለሀሌሉያ
ትመሰገንብኝ (ትመሰገንብኝ) ወሰንክልኝና (ወሰንክልኝና)
የተጠመደልኝ (ኦሆ) ሳይዘኝ አመለጥኩ (አመለጥኩ)
በምህረትህ ኦሆ

ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ኃሌሉያ)
ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ

የታሰርኩበትን ሰንሰለት በጠሰ
የትላንት አመፃዬን ታገሰ
ምን እላለው አንደበት ደካማ ነው እንዲያው
ተመስገን

(ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ)
(ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ)
(ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ)
(ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ)



Credits
Writer(s): Illasha Tessema
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link