Sewasew

ለደስታ ገደብ ለፍላጎት ሂሳብ
ጊዜ ሰዐት መደብ በዱር አቆጣጠር
በሰው አደማመር እድሜ ቀመር
ልክ ይሆናል እኩል እንዳሰብነው
እንዳሸናት ለኛ ለራሳችን ብለን
ወገን ይወቅልን እንዳበጀን ዘመን
ቀጠሮ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ
እኸ ታዲያ ምነው
እህህ
እህ ታዲያ ምነው (የኛ አለም)
እህህ ይቅር እንዲያ
እኸ ታዲያ ምነው
እህህ (እህህ)
እህ ታዲያ ምነው (የኛ ዓለም)
እህህ ይቅር እንዲያ (ዓለም)
ሠዋሠው
ለሠላም ዓለም
ቸር ውሎ ማደር
በሠላም ሀገር
ነፃነት ፍቅር
ጤና ለሁሉ
ዘር አንድ ዓለም
አንድ ዓለም
ሠዋሠው
ለሠላም ዓለም
ቸር ውሎ ማደር
በሠላም ሀገር
ነፃነት ፍቅር
ጤና ለሁሉ
ዘር አንድ ዓለም
ዘር አንድ ዓለም
ተመስገን እያልን ቸሩን መመኘት
ከእሱ አንፃር እኛ ስንመስል ሠው ለሠው
ዓለም ነች ሃገር እሷ የኛ ዓለም
አዳም ከኛ ጋር እሷ ከኔ ጎን
ተመስገን እያልን ቸሩን መመኘት
እንዳለን እዚሁ በዓመተ ምሕረት
ዞራ ለሁላችንም ነው ነግታ ስትመሽ
የኛ ዓለም ዓለም
ዓለም
(ዓለም)
ሠዋሠው
ለሠላም ዓለም
ቸር ውሎ ማደር
በሠላም ሀገር
ሠዋሠው
ለሠላም ዓለም
ቸር ውሎ ማደር
በሠላም ሀገር
ነፃነት ፍቅር
ጤና ለሁሉ
ዘር አንድ ዓለም
ዘር አንድ ዓለም
ሠዋሠው
ለሠላም ዓለም
ለሠላም ዓለም
ለሠላም ዓለም
ለደስታ ገደብ ለፍላጎት ሂሳብ
ጊዜ ሰዐት መደብ በዱር አቆጣጠር
በሠው አደማመር እድሜ ቀመር
ልክ ይሆናል እኩል እንዳሰብነው
እንዳሸናት ለኛ ለራሳችን ብለን
ወገን ይወቅልን እንዳበጀን ዘመን
ቀጠሮ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ
እህ ታዲያ ምነው እህ

(ኧረ ታዲያ ምነው)
ሁሌም ብሆን (የኛ ዓለም)
እኔ
ትልቅ ቦታ ላይ ብደርስ
ትልቅ ሰው ብሆን
እንደሆንኩት ድሮ ወይም እንደነበሩት ያኔ
ምፈልገው ነገር ቢኖር
ሠላም ፍቅር ጤና ለኛ
ለሁላችንም ክብር እንዲኖር እፈልጋለሁ
እውነት እንድትነግሥ እፈልጋለሁ
በእውነት እንድንመራ እፈልጋለሁ
እውነትን እንድናውቅ እፈልጋለሁ
እውነት ለሁላችንም ይገባናል
ሁላችንም እውነትን ልናውቅ ይገባል
ልንከተል ይገባል
ሊገባን ይገባል
ልንረዳ ይገባል እውነት
እውነት
እውነት ብቻ ነው
ሌላ እውነት የለም
እውነት ብቻ ነው እውነት
ካሳመናችሁ እውነት ፡ እውነት ብቻ ነው
ከዛ ምላሽ ይዘን
ካሥማሠ ወሬን በዜማ እንጂ
ወሬ እንደው አይበጅ
ታጋሹ አቡሹ
ባይሰራ ደግሞ



Credits
Writer(s): Fikru Sema
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link