Simiminet

(ለነገ ንግግር ማሥታወሻ ንጉሥ)
(ምን ክርክር እሣቤ መላምት ሊቃውንት)
(ዛሬ ነገን እንቅጭ እኔ ምኞቷንም)
(ትታ ግራ ቀኟን እኔን ማሥተዋልን)

ለነገ ንግግር ማሥታወሻ ንጉሥ
ምን ክርክር እሣቤ መላምት ሊቃውንት
ዛሬ ነገን እንቅጭ እኔ ምኞቷንም
ትታ ግራ ቀኟን እኔን ማሥተዋልን

ሥምምነት በቃል ትዕዛዝ
በህሊና ባቅል ብቃት
መረዳትን መረዳት (መረዳት)
ልክ እውነት እንደትናንት (ዛሬ)

ሞገሥ ያንበሳውን ፊት
እኔ መልዕክተኛ መልከ አዲሥ
ሠላምታ በቀኝ ምዳፍ
ቁጣ በመሠለም ቧልት

ሚያቅ ልኩን ጫማ መንገድ
ምን እንደሆን ነገን ወዴት
ከራስ በራሥ ለራሥ እድገት
ጎኔ የሧ የኔ ንግሥት (ናት)

የት ወዴት ያላገኟት
እንቁ ቀይ የሚመኟት
ባለሟል ባለሟል
(ባለሟል ባለሟል)
ባለሟል ልባም ናት

በሊቃውንት ዋጋ ጥናት
(በሊቃውንት ዋጋ ጥናት)
ክፍለ ዘመን ለዓመታት
(ክፍለ ዘመን ለዓመታት)
ተመን ቅፅል ያልወጣላት
(ተመን ቅፅል ያልወጣላት)
ባለሟል የዓለም ናት
(ባለሟል የዓለም ናት)

(ለነገ ንግግር ማሥታወሻ ንጉሥ)
(ምን ክርክር እሣቤ መላምት ሊቃውንት)
(ዛሬ ነገን እንቅጭ እኔ ምኞቷንም)
(ትታ ግራ ቀኟን እኔን ማሥተዋልን)

ወዲያ ይቅር የሠው ነገር
የታወቀን ጫማ ቁጥር
ተጫምተን ያልሆነንን
አይበጀን አያዘልቀን

ትንሽ ያሉት ትንሽን
እንዲያው ነው ትልቅም
ሠፍረውንም በልቅ
የሠው ልክ ሠው ቢያቅ

ሞገሥ ያንበሣውን ፊት
መልዕክተኛ መልኬ አዲሥ
ሠላምታ በቀኝ መዳፍ (ሠላም ሠላም)
ቁጣ በመሠለም ቧልት

ሥምምነት በቃል ትዕዛዝ
በህሊና ባቅል ብቃት
መረዳትን መረዳት
(መረዳት መረዳት)
ልክ እውነት እንደትናንት

ሚያቅ ልኩን ጫማ መንገድ
ምን እንደሆን ነገን ወዴት
ከራስ በራስ ለራስ እድገት
ጎኔ የሧ የኔ ንግሥት (ናት)

የት ወዴት ያላገኟት
እንቁ ቀይ የሚመኟት
ባለሟል ባለሟል
(ባለሟል ባለሟል)
ባለሟል ልባም ናት
(ባለሟል ልባም ናት)

በሊቃውንት ዋጋ ጥናት
(በሊቃውንት ዋጋ ጥናት)
ክፍለ ዘመን ለዓመታት
(ክፍለ ዘመን ለዓመታት)
ተመን ቅፅል ያልወጣላት
(ባለሟል የዓለም ናት)



Credits
Writer(s): Fikru Sema
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link