Nefs

ነፍስ

ተረስታ ሳለች ሾማት ንጉሱ
ታርዛም እንኳን አትርቅም ከርሱ
የፈተናው እቶን ደርሶ ቢፈጃት
አልሞተችም በደም ቢዋጃት
ተረስታ ሳለች ሾማት ንጉሱ
ታርዛም እንኳን አትርቅም ከርሱ
የፈተናው እቶን ደርሶ ቢፈጃት
አልሞተችም በደም ቢዋጃት

ምህረቱን አይበልጠው ክሷ
የዳነች ነፍስ ናት እርሷ
ምህረቱን አይበልጠው ክሷ
የዳነች ነፍስ ናት እርሷ

የከሳሽ ድንጋዮች ረገፉ
ቀርበው ሳይነኳት አለፉ
በይቅርታው ብዛት ምሯት
የራሱ አደረጋት
የከሳሽ ድንጋዮች ረገፉ
ቀርበው ሳይነኳት አለፉ
በይቅርታው ብዛት ምሯት
የራሱ አደረጋት

በደሏ ለሸክም ቢከብድ
አላገደው ሊያድናት ሲወድ
ሀጥያቷ ቢበዛ
ሆኖላታል ቤዛ
በደሏ ለሸክም ቢከብድ
አላገደው ሊያድናት ሲወድ
ሀጥያቷ ቢበዛ
ሆኖላታል ቤዛ

የከሳሽ ድንጋዮች ረገፉ
ቀርበው ሳይነኳት አለፉ
በይቅርታው ብዛት ምሯት
የራሱ አደረጋት
የከሳሽ ድንጋዮች ረገፉ
ቀርበው ሳይነኳት አለፉ
በይቅርታው ብዛት ምሯት
የራሱ አደረጋት

ዘላለም ትኖራለች
ዘላለም ትኖራለች
ከርሱ ጋራ
ዘላለም ትኖራለች
ይህች ነፍስ
ዘላለም ትኖራለች
ከርሱ ጋራ
ዘላለም ትኖራለች
ዘላለም ትኖራለች
ዘላለም ትኖራለች



Credits
Writer(s): Tsega Abebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link