Alkerem Bemena
አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ
ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
ሃማ ተሰቀለ
አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ
እግዜር ለድሆች ደራሽ ነው ማለቴ
በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ
ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ አየኝና
የእኔ ጌታ ራራልኛ
ጌታዬ ራራልኛ
የቀደመ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ
የረቀቀ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ
ጌታ ከላይ ቀደመ አዋጅ በአዋጅ ተሻረ ሆ
ለእኔም ፀሐይ ወጣልኝ ነጋ ሌቱ ነጋልኝ
አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ
ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
ሃማ ተሰቀለ
ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
ሃማ ተሰቀለ
አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ
እግዜር ለድሆች ደራሽ ነው ማለቴ
በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ
ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ አየኝና
የእኔ ጌታ ራራልኛ
ጌታዬ ራራልኛ
የቀደመ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ
የረቀቀ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ
ጌታ ከላይ ቀደመ አዋጅ በአዋጅ ተሻረ ሆ
ለእኔም ፀሐይ ወጣልኝ ነጋ ሌቱ ነጋልኝ
አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ
ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
ሃማ ተሰቀለ
Credits
Writer(s): Bethelhem Zewdie
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.