Altegib Bayinete
እኔ
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
ሊበሉ የመጡ ለእንጀራቸው
ሊፈወሱ ብለው ለጤናቸው
አመስግነው ባርከው ሳይበቃቸው
ተከተሉ እያሉ ስቀለው ስቀለው
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
እንዲያገለግሉት ቢጠራቸው
ከባርነት ፈትቶ ቢለቃቸው
ሆዳቸው አምላካቸው ሆነባቸው
ሥጋ በልተው ሞቱ ሜዳ ቀረ ሬሳቸው
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
አንድ ነገር እለምንህ እንድትረዳኝ
እንጀራ ሰጥተኸኝ እንዳትሄድብኝ
አንድ ነገር እሻለሁኝ እንድትረዳኝ
እንጀራ አብልተኸኝ እንዳትሄድብኝ
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
ሊበሉ የመጡ ለእንጀራቸው
ሊፈወሱ ብለው ለጤናቸው
አመስግነው ባርከው ሳይበቃቸው
ተከተሉ እያሉ ስቀለው ስቀለው
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
እንዲያገለግሉት ቢጠራቸው
ከባርነት ፈትቶ ቢለቃቸው
ሆዳቸው አምላካቸው ሆነባቸው
ሥጋ በልተው ሞቱ ሜዳ ቀረ ሬሳቸው
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ልሁን ልመር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ልሁን ልመር
አንድ ነገር እለምንህ እንድትረዳኝ
እንጀራ ሰጥተኸኝ እንዳትሄድብኝ
አንድ ነገር እሻለሁኝ እንድትረዳኝ
እንጀራ አብልተኸኝ እንዳትሄድብኝ
Credits
Writer(s): Bethelhem Zewdie
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.