Kehatyategnaw Denkuan

ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
እንኳንስ አድርገሀኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው
እንዲሁም ይሄን ነው ልቤ የሚናፍቀው
የዘማናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና
የጠፋዉን ድህሪም አግኝተሃልና
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
ባገኘኸኝ ጊዜ ሸፍናኝ በለሷ
ከፊትህ ያነበብኩት ፈፅሞ አይረሳ
ከዚህ የበለጠ ታያለህ የምትለኝ
ዓይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን ምትመታ
እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ
ከእንግዲህ አላርስም ምንጣፌን በእንባ
መንጦላዕቴን ከፍተህ ወደቤቴ ግባ
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
እኔ እኮ አውቅሃለው ሁሉን ስታፈቅር
ያአናብስቱን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር
እንዲህ እያለ ነው የሚቀኘው ዉስጤ
እየሱስ ክርስቶስ መብሌ ና መጠጤ
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Abel Mekbib
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link