Endene Yemarkew

እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
በሞገስ አስጊጠህ በዜማ ቃኘኃኝ
ፊትህ ይምታቆመኝ ጌታዬ እኔ ማንኝ
ለእኔ ያበዛኅው አቤት ደግነትህ
ምረኃኝ ምረኃኝ አያልቅም ምህረትህ
አይተኃኝ በምህረት
አይተኃኝ በምህረት
ዛሬም አለዉኝ በሕይወት
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
የምስጋና መስዋዕት ማቅረቢያ መሰዊያ
ልቤ ንፁ ባይሆን ፀጋዬን አልቀማህ
ትቀበለኛለህ ሞልተህ በጎደለ
እኔን የወደደ እንድ አንተ ማን አለ
አይተኃኝ በምህረት
አይተኃኝ በምህረት
ዛሬም አለዉኝ በሕይወት
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
በምኞት ተስቤ ለኃጢያት ተሽጬ
በመስቀልህ ስራ ከሞት ጣር አምልጬ
አንተ እንዳዳንከው ሰው መሆን ቢያቅትም
እኔ ተስፋ ብቆርጥ ተስፋ አትቆርጥብኝም
አይተኃኝ በምህረት
አይተኃኝ በምህረት
ዛሬም አለዉኝ በሕይወት
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ይኖርኩበት ዘመን የቁጣ ልጅ ሆኜ
ምዕራፉ ተዘጋ በአንተ በአዳኜ
ከእኔ ምንም ሳይኖር አንተ ሁሉን ሆነህ
ሰገነት ታየሁኝ ስለ እኔ ተንቀህ
አይተኃኝ በምህረት
አይተኃኝ በምህረት
ዛሬም አለዉኝ በሕይወት
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
እኔን ማረኝ ከምል ከፊትህ ወድቄ
በሌላው ፈራጅነኝ እራሴን አጽድቄ
መመልከት ባልችልም የዓይኔን ምስሶ
ምኖረኝ ፍቅርህ ነው ይሄን ሁሉ ታግሶ
አይተኃኝ በምህረት
አይተኃኝ በምህረት
ዛሬም አለዉኝ በሕይወት
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው
ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
እንደ እኔ ከቶ ማን ነው



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Abel Mekbib
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link