Kuratie
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
ኢየሱስ ያድናል ብያለሁ
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
ኢየሱስ ያድናል ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
የዓለም ትርምስ ስላልተመቸኝ
ወደ ጌታ ፊቴን አዙርያለሁኝ
ጌታ ጌታን ማለት ያዋጣኛልና
አምላኬን ልማጸን መቅደሱ ልግባና
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
ዓይኖቼ ተከፍተው ብድራቴን ሳይ
በእምነት እምብ አልኩኝ መሾም ግብጽ ላይ
የልጅ ልጅ ከመባል ከፈርኦን ጮማ
መከራን መረጥኩን ከእርሱ ሕዝብ ጋራ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
እየሱስ ያድናል ብያለሁ
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
እየሱስ ያድናል ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ቀለለብንና የዓለም ነገር
የሰማይ የሰማይ ያስብለኝ ጀመር
መዝገቤ ተቀምጦ በበጉ ከተማ
ልቤም በዚያ ቀረ ምንም ሳያቅማማ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
በጠማማው ዓለም ኢየሱስን ይዤ (አሃሃሃ) ኢየሱስን ይዤ
አገለግላለሁ መቅደሱ ገብቼ (አሃሃሃ) መቅደሱ ገብቼ
በሚያልፈው ዓለም ኢየሱስን ይዤ (አሃሃሃ) ኢየሱስን የዤ
አገለግላለሁ መቅደሱ ገብቼ (አሃሃሃ) መቅደሱ ገብቼ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
ኢየሱስ ያድናል ብያለሁ
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
ኢየሱስ ያድናል ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
የዓለም ትርምስ ስላልተመቸኝ
ወደ ጌታ ፊቴን አዙርያለሁኝ
ጌታ ጌታን ማለት ያዋጣኛልና
አምላኬን ልማጸን መቅደሱ ልግባና
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
ዓይኖቼ ተከፍተው ብድራቴን ሳይ
በእምነት እምብ አልኩኝ መሾም ግብጽ ላይ
የልጅ ልጅ ከመባል ከፈርኦን ጮማ
መከራን መረጥኩን ከእርሱ ሕዝብ ጋራ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
እየሱስ ያድናል ብያለሁ
ቆይቷል ከገባኝ እውነቱ
ወንጌል እንደሆነ መድሃኒቱ
ሌላ ሌላ ማየት ትቻለሁ
እየሱስ ያድናል ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ሌላ ሌላ ትቻለሁ
ጌታ ጌታን ብያለሁ
ቀለለብንና የዓለም ነገር
የሰማይ የሰማይ ያስብለኝ ጀመር
መዝገቤ ተቀምጦ በበጉ ከተማ
ልቤም በዚያ ቀረ ምንም ሳያቅማማ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
በጠማማው ዓለም ኢየሱስን ይዤ (አሃሃሃ) ኢየሱስን ይዤ
አገለግላለሁ መቅደሱ ገብቼ (አሃሃሃ) መቅደሱ ገብቼ
በሚያልፈው ዓለም ኢየሱስን ይዤ (አሃሃሃ) ኢየሱስን የዤ
አገለግላለሁ መቅደሱ ገብቼ (አሃሃሃ) መቅደሱ ገብቼ
ለዚህ ነው ኩራት ስላለኝ አባት
ለዚህ ነው ትምክቴ ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
አባት ስላለኝ አባት
Credits
Writer(s): Simone Tsegay
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.