Andegnaye
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
የአንተን በብዙ ሺህ ፍቅርህን ስላየሁ
እኔስ ከሰው ልጅ ይለያል እላለሁ
እልፍ አንደበት ኖሮኝ ስላንተ ባወራ
ከቶ አይሰለቸንም ብዘምር የእንተን ሥራ
የአንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
የአንተንስ ውለታ አልረሳውም ለአፍታ
የአንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
የአንተንስ ውለታ አልረሳውም ለአፍታ
ያልሆነልኝ ምን አለ
ያልሰጠኝስ ምን አለ
ያልዋለልኝ ምን አለ
ፍቅር ነው ተባለ
ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የኛ
ነገም አንደኛ ኢየሱስ የኛ
ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የኛ (አንደኛ)
ይባል አንደኛ (ይባል አንደኛ) ኢየሱስ የኛ
እኔስ በላዬ ላይ ንጉሴን ሾሜያለሁ
አምናና ካቻምናን ያለፍኩት በእርሱ ነዉ
መቀነት በወገብ እንደሚጠብቀው
እኔስ ከኢየሱስ ጋር ተጣብቄያለሁ
ያንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
ያንተንስ ውለታ አልረሳውም ለእፍታ
ያንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
ያንተንስ ውለታ አልረሳውም ለእፍታ
ያልሆነልኝ ምን አለ
ያልሰጠኝስ ምን አለ
ያልዋለልኝ ምን አለ
ፍቅር ነው ተባለ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
በመስቀሉ ሥራህ በአጋፔ ፍቅርህ
ወደኸኛል ጌታ የኔ ወግ የኔ ክብር
ኪዳን ገብቶልኛል አልጥልህም ብሎ
ዛሬም ይዘምራል አንደኛ ተብሎ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ(አንደኛ) አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለእኔ አንደኛዬ) በፍቅር ምርጫዬ
ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ነገም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ይባል አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለኔ አንደኛዬ) አንደኛዬ ለኔ (አንደኛ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (ለእኔ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለኔ አንደኛዬ) አንደኛዬ ለኔ (አንደኛ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
የአንተን በብዙ ሺህ ፍቅርህን ስላየሁ
እኔስ ከሰው ልጅ ይለያል እላለሁ
እልፍ አንደበት ኖሮኝ ስላንተ ባወራ
ከቶ አይሰለቸንም ብዘምር የእንተን ሥራ
የአንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
የአንተንስ ውለታ አልረሳውም ለአፍታ
የአንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
የአንተንስ ውለታ አልረሳውም ለአፍታ
ያልሆነልኝ ምን አለ
ያልሰጠኝስ ምን አለ
ያልዋለልኝ ምን አለ
ፍቅር ነው ተባለ
ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የኛ
ነገም አንደኛ ኢየሱስ የኛ
ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የኛ (አንደኛ)
ይባል አንደኛ (ይባል አንደኛ) ኢየሱስ የኛ
እኔስ በላዬ ላይ ንጉሴን ሾሜያለሁ
አምናና ካቻምናን ያለፍኩት በእርሱ ነዉ
መቀነት በወገብ እንደሚጠብቀው
እኔስ ከኢየሱስ ጋር ተጣብቄያለሁ
ያንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
ያንተንስ ውለታ አልረሳውም ለእፍታ
ያንተንስ ፍቅር ዘምሬ አልጨርስ
ያንተንስ ውለታ አልረሳውም ለእፍታ
ያልሆነልኝ ምን አለ
ያልሰጠኝስ ምን አለ
ያልዋለልኝ ምን አለ
ፍቅር ነው ተባለ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
በመስቀሉ ሥራህ በአጋፔ ፍቅርህ
ወደኸኛል ጌታ የኔ ወግ የኔ ክብር
ኪዳን ገብቶልኛል አልጥልህም ብሎ
ዛሬም ይዘምራል አንደኛ ተብሎ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ(አንደኛ) አንደኛዬ ለእኔ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለእኔ አንደኛዬ) በፍቅር ምርጫዬ
ዛሬም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ነገም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ሁሌም አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
ይባል አንደኛ ኢየሱስ የእኛ
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለኔ አንደኛዬ) አንደኛዬ ለኔ (አንደኛ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (ለእኔ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ (ለኔ አንደኛዬ) አንደኛዬ ለኔ (አንደኛ)
አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ
Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Ephrem Alemu
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.