Yekebere Deha (Live)

የከበረ ደሃ
ሆኛለው አሁንማ
ቃላቱ የሚሰማ
ሆኛለው አሁንማ
ቃላቱ የሚሰማ
ሆኛለው አሁንማ
ወግ ተላብሻለው አፍስሻለው
እነሱ ባሉት
እላይ ደርሻለው መጥቅያለው
እነሱ ባሉት
ጽኑነቴን ይዞ ነገር
እንደተባለ በጸና ግን
ሆኛለው የከበረ ደሃ
ሆኛለው የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ ነኝ
ገንዘብ መቁጠር የተሳነኝ
መጪው በግራ ቀኜ
ማሰብ ግን ተሳነኝ እኔ
በተራ ተራ ስቆጥር
በባዶ ሜዳ ስፎክር
ምናለ ተራ መጠበቅ ትቼ
እድሌን ብሞክር
አንበሳ እንደ ጉልበቱ
ብዬ እንዳልነበረ
በ ጉልበቴ ሆኜ
የ ልመናዬ ድምጽ ተዘከረ
በ እምነቴ ጉለት
ስተታዊ እምነት ተፈጠረ
እንዳልነበረ ጀምበር
ደሞ ተመከረ
ጥፋቶቼን አምኛለው
መለወጥ እፈልጋለው
እላለው ግን
ሁሉም የሚሆነው በለዛ ነው
ከሃዘኑ በኋላ እደሰታለው
ይህ ለነገ ግበአት ነው
ያለነው በጥንካሬ ሰአት ነው
የሚጠበቅብኝ ሰባ ስድስት ከሆነ
የምወጣው ግን ሰባ ሰባት ነው
በብልሃት ነው በመረዳት ነው
ኑሮ እሳት ነው ያቃጥላል
ቢናገሩት ቃል ያለ ምግባር
መልሶ ያካፍላል
አይቼ መላ እኔው መልሼ ልበላ
አዬ ሆኜ ቀረው ግን
የከበረ ደሃ
ሆኛለው አሁንማ
በእውቅና የለማ
ሆኛለው አሁንማ
ቃላቱ የሚሰማ
ሆኛለው አሁንማ
ወግ ተላብሻለው አፍስሻለው
እነሱ ባሉት እማ
እላይ ደርሻለው መጥቅያለው
እነሱ ባሉት እማ
ጽኑነቴን ይዞ ነገር
እንደተባለ በጸና ግን
ሆኛለው የከበረ ደሃ
ሆኛለው የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ
የከበረ ደሃ



Credits
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link