Ento Fento (Live)

ቀኑ መስከረም ሰባት ነው
ቀኑ መስከረም ሰባት ነው

ለምለም
Yes I
Yes I
መካሻ ኪነት ምን ይላል
አ፣ ዎ
It go like
ጀምበሩ ደመቀ
ጀምበሩ ደመቀ
ቀኑ መስከረም ሰባት ነው
ብሩህ ተስፋ ሚታይበት ሰአት ነው
ግን
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
ያኔ እኛም ቀደም ብለን እንዳልነው
ምን?
ቃላትን ይሽራል ጊዜ
ዛሬ ስፎክር ነገ ግን ከፊቴ
መቶ ሲያበሽቀኝ ባዶ ሲያረግ ኪሴን
እፈልጋለው ደሞ የኔ ቢጤ፣ ምን
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
ሱሱ ሳይሆን ሱሱን መካድ ደባል ነው
ምርኩዝ ላይሆን ግን ደግፎ መጥፎ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
ሽለላ ቀረርቶ ሰርቶ በልቶ መቶ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
ሽለላ ቀረርቶ ሰርቶ በልቶ መቶ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
እንቶ ፈንቶ
እንቶ ፈንቶ
ፈንቶ
ቶ፡ ቶ፡ ቶ፡ ቶ
ብልህ ከችግር ተማር
ተማር ከዳር እስከዳር
ተማር ከዳር እስከዳር
የጠላትህ ቃል እንዲሻር
ነገርም ቢባል ምንም አይደለም
መተቸት መድረስ እሱ ነው መታደል
ሳይሆን ቁጭ ብሎ ከጠላት መታገል
ይሻላል ሆ! ብሎ ወዳጅ መቀላቀል
ሆ በለው!
የበዛብን ግብአት ነው
የ ብሩህ ተስፋዎች ሰአት ነው
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
አዎ!
ያኔም ቀደም ብለን እንዳልነው
የበዛብን ግብአት ነው
የ ብሩህ ተስፋዎች ሰአት ነው
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
ያኔም ቀደም ብለን እንዳልነው
ቀኑ፣ ቀኑ መስከረም መስከረም
ቀኑ፣ ቀኑ መስከረም መስከረም
ቀኑ መስከረም መስከረም
ቀኑ መስከረም መስከረም
Ya
ቀኑ መስከረም መስከረም
ቀኑ መስከረም ሰባት ነው
ብሩህ ተስፋ ሚታይበት ሰአት ነው
ግን
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
ያኔ እኛም ቀደም ብለን እንዳልነው
ምን?
ቃላትን ይሽራል ጊዜ
ዛሬ ስፎክር ነገ ግን ከፊቴ
መቶ ሲያበሽቀኝ ባዶ ሲያረግ ኪሴን
እፈልጋለው ደሞ የኔ ቢጤ
አርቆ ማሰብ ከባድ ነው
ሱሱ ሳይሆን ሱሱን መካድ ደባል ነው
ምርኩዝ ላይሆን ግን ደግፎ መጥፎ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
ሽለላ ቀረርቶ ሰርቶ በልቶ መቶ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
ሽለላ ቀረርቶ ሰርቶ በልቶ መቶ
አይታወቀው ሲኖር ከ እንቶ ፈንቶ
እንቶ ፈንቶ
እንቶ ፈንቶ
ፈንቶ
ቶ፡ ቶ፡ ቶ
ኧረ ተው!
ተው!
እንቶ ፈንቶ
እንቶ ፈንቶ
ፈንቶ
ቶ፡ ቶ፡ ቶ



Credits
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link